የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ዘላቂ ሠላምና ልማት እንዲጠናከር ቻይና ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች

አዲስ አበባ፡- የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ዘላቂ ሰላምና ልማት እንዲጠናከር ቻይና ድጋፍ እንደምታደርግ ገለጸች። የመጀመሪያው የቻይናና አፍሪካ ቀንድ ሀገራት የሰላም፣ የአስተዳደርና የልማት ኮንፈረስ ተካሂዷል። ሰላምና ልማት ላይ ትኩረቱን ያደረገው የመጀመሪያው የቻይናና አፍሪካ ቀንድ... Read more »

መገናኛ ብዙኃን ሚዛናዊ መረጃዎችን በማቅረብ የተዛቡ ትርክቶችና ጥላቻን ማስወገድ እንደሚገባቸው ተጠቆመ

መገናኛ ብዙኃን አብሮነትን፣ መከ ባበርንና መተዋወቅን መሠረት ያደረጉ ትክክለኛና ሚዛናዊ መረጃዎችን በማቅረብ የተዛቡ ትርክቶችና ጥላቻን ማስወገድ እንደሚገባቸው የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ ተናገሩ፡፡ የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን አሚኮ ኅብር የተሰኘውን ሁለተኛ... Read more »

ጥቃት በደረሰባቸው አካባቢዎች ሰላም እና ደህንነትን መመለስ ቅድሚያ የሚሰጠው ተግባር መሆኑ ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- ጥቃት በደረሰባቸው አካባቢዎች ሰላም እና ደህንነትን መመለስ አሁንም ቅድሚያ የምንሰጠው ተግባራችን ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት “በንጹሓን ዜጎች ላይ... Read more »

አዋጭ ጠቅላላ ሃብቱ ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በ15 ሺህ 600 ብር ካፒታል በ41 አባላት የተመሰረተው አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጠቅላላ ሃብቱ ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ የአባላቱ ቁጥርም ከ75 ሺ በላይ መድረሱን አስታወቀ።... Read more »

የወታደር ቤተሰብ መሆናቸው ለመከራ የዳረጋቸው የትግራይ እናቶች

የሰው ልጅ ከሌላው ፍጡር የሚለየው እና እንደ መለያ ሆኖ የሚታወቅበት ባህሪ እርስ በርሱ በመረዳዳትና በመተጋገዝ የሚኖርና ፤ራሱን የቻለ ማሕበራዊ መስተጋብር ያለው በመሆኑ ነው። ይህ የመተጋገዝና የመረዳዳት እሴት በሃገራችን ለረጅም ጊዜ የቆየና አሁንም... Read more »

አዋጭ ጠቅላላ ሃብቱ ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ መድረሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በ15 ሺህ 600 ብር ካፒታል በ41 አባላት የተመሰረተው አዋጭ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኃላፊነቱ የተወሰነ መሰረታዊ የህብረት ሥራ ማህበር ጠቅላላ ሃብቱ ከሶስት ቢሊዮን ብር በላይ የአባላቱ ቁጥርም ከ75 ሺ በላይ መድረሱን... Read more »

በወረራ ተይዞ የነበረ አንድ ነጥብ ስድስት ሚሊዮን ካሬ ሜትር መሬትን ማስመለስ መቻሉ ተገለጸ

• በመዲናዋ ከ292 ሺ በላይ ደንብ ተላላፊዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን ባለስልጣኑ አስታወቀ  አዲስ አበባ፡- ከሐምሌ 2013 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አሥራ አንድ ወራት ወረራ ተፈጽሞበት የነበረ አንድ ሚሊዮን 662 ሺ 349 ካሬ ሜትር... Read more »

ለስለላ አገልግሎት የሚውል ፈጠራ የሰራው የ12ኛ ክፍል ተማሪ

ተማሪ ሳሚ ኑሪ የገላን የወንዶች አዳሪ ትምህርት ቤት የ12ኛ ክፍል ተማሪ ነው። ሳሚ የፈጠራ ሥራ ፍላጎቱ ገና በልጅነት እድሜው ላይ እያለ ነው የመነጨው። ከህጻንነቴ ጀምሮ በገመድ የሚጎተት ተሽከርካሪ ሳይ ያናድደኝ ነበር የሚለው... Read more »

ዞኑ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ 25 ዘመናዊ ትራክተሮችን መግዛቱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልላዊ መንግሥት የከፋ ዞን አስተዳደር በሰውና በእንስሳት ጉልበት ላይ የቆየውን የእርሻ ሥራ ወደ ማሽን በመውሰድ ምርትና ምርታማነትን ለማሳደግ 25 የእርሻ ትራክተሮችን ግዥ መፈፀሙን አስታወቀ። በደቡብ ምዕራብ... Read more »

በፓርኩ ለውጭ ከተላከ የአቮካዶ ምርት ከ2 ነጥብ 4 ሚሊዮን በላይ ዶላር ገቢ ተገኘ

• በ22 መሰረታዊ ማህበራት ለተደራጁ 88 ሺ አርሶ አደሮች የገበያ ትስስር ተፈጥሯል አዲስ አበባ፡- በይርጋለም የተቀናጀ ኢንዱስትሪ ፓርክ በአቮካዶ ምርት የተሰማሩ ሁለት ፋብሪካዎች ባለፉት 10 ወራት ብቻ ወደ ውጭ ከላኩት ምርት ሁለት... Read more »