በክልሉ የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ እየተቀረፉ መሆኑ ተገለጸ

ሐዋሳ:- በሲዳማ ክልል ከዚህ ቀደም ስር ሰድደው የቆዩና በሕዝቡ ዘንድ ጥያቄ ሲያስነሱ የቆዩ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በመለየት እየተቀረፈ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ አስታወቁ። የሲዳማ ሕዝብ ለበርካታ ዓመታት የእኩልነትና የመልማት... Read more »

«ሕወሓት በጦርነቱ ከተከሰተው ውድመት ትምህርት በመውሰድ ለሰላም ውይይቱ ዝግጁ መሆን አለበት» ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ

አዲስ አበባ፡- ሕወሓት ከዚህ በፊት በተደረገው ጦርነት ከተከሰተው ውድመት ትምህርት በመውሰድ ለሰላም ውይይቱ ዝግጁ መሆን እንዳለበት ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረሥላሴ አሳሰበ። ሻለቃ ኃይሌ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በሰጠው አስተያየት እንደገለጸው፤ የአገር ሽማግሌዎችና... Read more »

«በምክክር መድረኩ የሚሳተፉ ሁሉ እኔ ምን አተርፋለሁ ሳይሆን ኢትዮጵያ ምን ታተርፋለች የሚለውን ይዘው መምጣት አለባቸው»ዶክተር ዐቢይ አሕመድየኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- በምክክር መድረኩ የሚሳተፉ ሁሉ እኔ ምን አተርፋለሁ ሳይሆን ኢትዮጵያ ምን ታተርፋለች፤ ልጆቻችንስ ምን ያተርፋሉ፤ የሚለውን ይዘው ወደአውዱ መምጣት እንደሚገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ። የአገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ አባላት ከጠቅላይ... Read more »

“ከወዳጅነት ጠላትነትን፣ ከልማት ጥፋትን ማጉላት የግል አመለካከት እንጂ የሚዲያ ተግባር አይደለም” -አቶ መሐመድ አህመድ በኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የባህልና ሚዲያ ጉዳዮች አማካሪ

አዲስ አበባ፡- በሕዝቦች መካከል ከወዳጅነት ጠላትነትን መስበክ፣ ከልማት ጥፋት ላይ ማተኮር የሚዲያ ተግባር ሳይሆን የግል አመለካከት በመሆኑ መጠንቀቅ እንደሚያስፈልግ በኦሮሚያ ክልል ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት የባህልና ሚዲያ ጉዳዮች አማካሪ አቶ መሐመድ አህመድ አመለከቱ፡፡ አቶ... Read more »

ኢትዮጵያን ለነገው ትውልድ ስናስረክብ ምቹ የመኖሪያ አካባቢን ጭምር መሆን አለበት

አበባ፦ “ኢትዮጵያን ለነገው ትውልድ ስናስረክብ ምቹ የመኖሪያ አካባቢን ጭምር መሆን እንዳለበት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ አሳሰቡ። ሚኒስትሩ በቦሌ ክፍለ ከተማ የ10 አቅመ ደካሞች ቤቶች እድሳት መር ሀ ግብርም አስጀምረዋል።... Read more »

ኢንዱስትሪዎች የሚለቁትን በካይ ጋዝ ለመከላከል ችግኞችን መትከል ግድ እንደሚል ተገለጸ

አዲስአበባ፡- ኢንዱስትሪዎች የሚለቁትን በካይ ጋዝ ለመከላከል ችግኞችን በብዛትና በዓይነት መትከል ግድ እንደሚል የኢንduስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል እንደተናገሩት በኢንዱስትሪ ፓርኮች የሚካሄደውን የችግኝ ተከላ መርሃግብር ባለፈው ቅዳሜ ባስጀመሩበት ወቅት እንደተናገሩት፤... Read more »

የጅግጅጋ መብራት ኃይል ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ:- የሱማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የጅግጅጋ ከተማ የኤሌክትሪክ ኃይል ማከፋፈያ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን በይፋ መረቁ፡፡ ከተማዋ ቀደም ሲል 17 ዓመታት ከነበራት 12 ሜጋ ቮልት ላይ 31 ሜጋ ቮልት በመጨመር... Read more »

ከተሞች መሪ ፕላኖቻቸውን በአግባቡ ተግባራዊ አለማድረጋቸው ለእድገታቸው እንቅፋት መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ከተሞች መሪ ፕላኖቻቸውን በአግባቡ ተግባራዊ ማድረግ ባለመቻላቸው ለእድገታቸው እንቅፋት እንደሆነባቸው የኢትዮጵያ አርክቴክቶች ማህበር ገለጸ፡፡ የዓለም አቀፍ ከተማ ደረጃ ለመድረስ እንዲሁም ለነዋሪዎቹ ምቹ ለመሆን ብዙ መስራት እንደሚጠበቅባቸውም ተጠቁሟል፡፡ የኢትዮጵያ አርክቴክቶች... Read more »

ዩኒቨርሲቲው ውጤታማ የጥናትና ምርምር ሥራዎችን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተመደበበት የ‹‹ተግባር ተኮር›› ዘርፍ ለአገር ከፍተኛ አበርክቶ ያላቸውን የጥናትና ምርምር ስራዎች እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ንጉስ ታደሰ በተለይ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገለጹት፤ ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በጥናት... Read more »

የሀገራችንን እድገትና ክብር ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ሰላማችንን ጠብቀን በትጋት እንድንሠራ ተጠየቀ

አርባ ምንጭ፡- ኢትዮጵያውያን በመቻቻልና በመተባበር ሰላማችንን ጠብቅን ጊዜንና ቴክኖሎጂን በአግባቡ በመጠቀም በትጋት ከሰራን የሀገራችንን እድገትና ክብር ወደ ላቀ ደረጃ ማድረስ እንችላለን ሲሉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ተናገሩ። የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባሳለፍነው ቅዳሜ... Read more »