ኮሚሽኑ 7 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የሚገመት ንብረት ከጉዳት ማዳኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት የአደጋ ጊዜ ሠራተኞች ባደረጉት ጥረት ከ7 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረት ማዳን መቻሉን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት... Read more »

 “የአንካራው ስምምነት በኢትዮጵያ ላይ ሊደረግ የታሰበውን ከበባ ያጨናገፈ ነው” – ተሻለ ሰብሮ (ዶ/ር) የቀድሞ ዲፕሎማት

አዲስ አበባ፡- በቅርቡ በቱርክ አንካራ የተደረገው የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የሁለትዮሽ ስምምነት በኢትዮጵያ ላይ ሊደረግ የታሰበውን ከበባ ያጨናገፈ ነው ሲሉ የቀድሞው ዲፕሎማት ተሻለ ሰብሮ (ዶ/ር) አስታወቁ። ኢትዮጵያ ባሳለፈቻቸው ዓመታት ስኬታማ የዲፕሎማሲ ሥራ ማከናወኗንም... Read more »

 ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የባንክ ኢንዱስትሪ ለመፍጠር

ዜና ትንታኔ በቅርቡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ባንኮች ወደ ሀገር ቤት ገብተው እንዲሠሩ የሚፈቅድ አዋጅ አፅድቋል። ረቂቅ አዋጁ ከመፅደቁ በፊት የውጭ ባንኮች መግባት ስጋት ወይስ ዕድል?፣ ትርፍ ወይስ ኪሳራ? በሚለው ጉዳይ... Read more »

በዓልን ተከትሎ የአቅርቦት እና የፍላጎት አለመጣጣም እንዳይኖር እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፡– በሸገር ከተማ አስተዳዳር ከበዓል ጋር ተያይዞ የሚያጋጥም የአቅርቦትና የፍላጎት አለመጣጣም እንዳይኖር አስቀድሞ እየተሠራ መሆኑን የሸገር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ገለጸ። የሸገር ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት ፕሬዚደንት መጋቢ ስርዓት... Read more »

በሰሜን ሸዋ ዞን ጾታዊ ጥቃትና ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶችን በሚፈጽሙ ላይ ተጽዕኖ የመፍጠር እንቅስቃሴ ተጀመረ

በሰሜን ሸዋ ዞን በህብረተሰቡ ውስጥ ሆነው ጎጂ ባህላዊ ድርጊቶችና ጾታዊ ጥቃቶችን በሚፈጽሙ ግለሰቦች ላይ ተፅዕኖ የመፍጠር እንቅስቃሴ መጀመሩ ተገለጸ።እንቅስቃሴው ድርጊቱን የፈጸሙ ግለሰቦችን ከዕድር፣ ከማህበርና መሰል እንቅስቃሴዎች ማግለልና ሙሉ በሙሉ ማስወጣትን ተሳቢ ያደረገ... Read more »

አዋጁ ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ የሚያደርግና ተቀባይነቷን የሚጨምር ነው

አዲስአበባ፦ የአረንጓዴ አሻራና የተጎሳቆለ መሬት ማገገሚያ ልዩ ፈንድ ማቋቋሚያና አስተዳደር አዋጅ መውጣት ኢትዮጵያን በዓለም አደባባይ ከፍ የሚያደርግና ተቀባይነቷ እንዲጨምር የሚያደርግ መሆኑን የኢትዮጵያ ደን ልማት አስታወቀ። 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ4ኛ ዓመት... Read more »

ችግሮችን በመፍታት ዘርፉ ዋንኛ የውጪ ምንዛሬ ምንጭ ሊሆን እንደሚችል ተጠቆመ

አዲስ አበባ፦ በጥራጥሬና ቅባት እህሎች የውጪ ንግድ የሚያጋጥሙ ችግሮችን በአግባቡ መግታት ከተቻለ ዘርፉ ዋነኛ የውጪ ምንዛሬ ምንጭ ሊሆን እንደሚችል አንድ ጥናታዊ ጽሁፍ አመለከተ። ኢትዮጵያ በቅባት እህሎች እና ጥራጥሬ ምርቶች ያላትን እምቅ አቅም... Read more »

በችግሮች እየተፈተነ ያለው የቆዳና ቆዳ ውጤቶች የውጪ ንግድ

ኢትዮጵያ በእንስሳት ሀብቷ ቀዳሚና የተሻለ አቅም ያላት ሀገር ብትሆንም በቆዳና ቆዳ ውጤቶች የምታገኘው የውጭ ገቢ ግን ከዓመት ዓመት እያሽቆለቆለ እንደመጣ ይገለጻል። ተግዳሮቶቹም በርከት ያሉ እንደሆኑ ይነገራል። ይህ ለምን ሆነ፤ ተግዳሮቶቹ ምን ምን... Read more »

ከተረጂነት የተላቀቀ ልማታዊ ማህበረሰብ ለመፍጠር

ከተረጂነትና ከጠባቂነት አስተሳሰብ የተላቀቀ፣ ሀገር የሚያለማ ማህበረሰብ ለመፍጠር የሁሉም ቁርጠኝነት እንደሚያስፈልግ የግብርና ሚኒስቴር ማስታወቁን ጠቅሰን በቅርቡ መዘገባችን ይታወሳል። መንግሥት ተረጂ የሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን ህይወት በዘላቂነት ለመቀየር ያስችል ዘንድ ‹‹ከተረጂነት ወደ ምርታማነት›› የሚል... Read more »

በሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ ፦ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ እና ሌሎች የሀገሪቱ የሥራ ኃላፊዎች ጋር በወደብ አጠቃቀም እንዲሁም በሌሎች የሁለትዮሽና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ፍሬያማ ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁ።... Read more »