በአፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተፈናቀሉ ነዋሪዎች ድጋፍ እየተደረገ ነው

ሰመራ፡- በአፋር ክልል በመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ለተፈናቀሉ ነዋሪዎች የመከላከያ ሠራዊት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ድጋፍ እያደረጉ መሆኑን ገለጹ። የዱለቻ ወረዳ ሰገንቶ ቀበሌ ሊቀመንበር ብቶ ፎንቴ እንደተናገሩት፤ ሀገር መከላከያ 10 ኦራሎችን... Read more »

ተገቢውን ትኩረት-ለእናቶች ጤና

ዜና ሐተታ የእናት መኖር ዋጋ ያለው ለአንድ ቤተሰብ ብቻ አይደለም። እናት ለሰፊው ማህበረሰብ ላቅ ሲልም ለሀገርና ወገን ወሳኝና ጥብቅ መሰረት ነች። ይህች ለብዙኃን የመኖር ዋስትና የሆነች ሥጦታ በወጉ ኖራ ትውልድን ትተካ ዘንድ... Read more »

በአምስት ወራት ከዳያስፖራው ከ 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ ተገኘ

አዲስ አበባ ፦ ባለፉት አምስት ወራት ከዳያስፖራው ከሁለት ነጥብ ስድስት ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር በላይ የውጭ ምንዛሪ መገኘቱን የኢትዮጵያ ዳያስፖራ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ፍጹም አረጋ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »

110 የጤና ተቋማት ወደ ዲጂታል ሥርዓት ገብተዋል

አዲስ አበባ፡- የሕክምና አገልግሎትን ለማዘመን በ110 የህክምና ተቋማት የዲጂታል የኤሌክትሮኒክስ ሜዲካል ሪከርድ ሥርዓት ትግበራ መጀመሩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የዲጂታል ጤና መሪ ሥራ አስፈጻሚ አቶ ገመችስ መልካ እንደገለጹት፤ ይህን የዲጂታል ሥርዓት መተግበር... Read more »

የአክሲዮን ገበያና የዜጎች ተጠቃሚነት

ዜና ትንታኔ የአክሲዮን ገበያ ለዜጎች፣ ለመንግሥትና የግሉ ዘርፍ የገንዘብ ምንጭ በመሆን ለምጣኔ ሀብት እድገት ጉልህ አስተዋጽኦ እንደሚያደርግ ምሁራን ይናገራሉ። በኢትዮጵያ የአክሲዮን ገበያ ለመጀመር ከውሳኔ ተደርሶ አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጎ በጥር 2017 ዓ.ም እንደሚጀመር... Read more »

በመዲናዋ ከአንድ ሺህ 300 በላይ አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን በ2017 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት አንድ ሺህ 303 አዳዲስ የኢንቨስትመንት ፈቃድ መስጠቱን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የእቅድና በጀት ዝግጅት ክትትል ግምገማ ዳይሬክተር ወይዘሮ እናትነሽ ታመነ ለኢትዮጵያ ፕሬስ... Read more »

ሆቴሎች የቱሪስቱን ቆይታ ለማራዘም

ዜና ትንታኔ በመላው ኢትዮጵያ የሚከበረውን ሃይማኖታዊ ጥምቀት በዓል ተከትሎ ብዙ ሺህ ጎብኚዎች ይገባሉ፤ በቅርቡ ደግሞ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ይካሄዳል፡፡ በዓሉንና ጉባኤውን ተከትሎ ቱሪስቶች ቆይታቸውን እንዲያራዝሙ የሆስፒታሊቲ ዘርፉ ሚና ከፍ ያለ መሆኑ... Read more »

ነዳጅ ጭነው የሚደበቁ ቦቴዎች ለሦስት ወራት ከሥራ እንደሚታገዱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡– ከወደብ ጭነው ያመጡትን ነዳጅ በማደያዎች ከማራገፍ ይልቅ የዋጋ ክለሳ ይደረጋል በሚል አልያም በጥቁር ገበያ ለመሸጥ በማሰብ በየጥሻውና በየከተማው ነዳጅ እንደጫኑ ተደብቀው የሚገኙና እጅ ከፍንጅ የሚያዙ ቦቴዎች ለሦስት ወራት ከሥራ እንደሚታገዱ... Read more »

የሀገር ልጅ በሀገር ምርት ለዘላቂ እድገት

 ዜና ትንታኔ በተለያዩ ምክንያቶች አብዛኛው የሀገር ውስጥ ሸማች ምርጫው ከሀገር ውስጥ ምርቶች ይልቅ ከውጭ በሚገቡት ላይ ነው። ይህ እውነታ በሀገር ኢኮኖሚ ላይ ተጨባጭ ችግር እንዳለው የዘርፉ ምሁራን ይስማሙበታል። መንግሥትም ችግሩን በመረዳት የሀገር... Read more »

የበዓል ተረፈ ምርቶችን በአግባቡ ማስወገድ እንደሚገባ ኤጀንሲው አሳሰበ

አዲስ አበባ:- የገና በዓል ሰሞን ከመሆኑ ጋር ተያይዞ በየአካባቢው የሚመረቱ ተረፈ ምርቶችን ባግባቡ በመያዝ ለሚመለከታቸው የጽዳት ባለሙያዎች ብቻ መስጠት ተገቢ መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ የጽዳት አስተዳደር ኤጀንሲ ገለጸ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር እሸቱ... Read more »