
አዲስ አበባ፡- ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የክልል ርዕሰ መስተዳድሮች ለትንሣዔ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ የትንሣዔን በዓል አስመልክተው ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ክርስቶስ ከሞት በኋላ በትንሣዔው ተስፋ እንዳሳየን ሁሉ እኛም በመተሳሰብና በመደጋገፍ ለሌሎች ተስፋ መሆናችንን በተግባር ማሳየት አለብን ሲሉ የሃይማኖት መሪው ተናገሩ፡፡ የክራይስት ፎር ዩ ኢንተርናሽናል ጎስፕል ሚኒስትሪ መስራች እና ባለ ራእይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ትንሣዔ በዋናነት ከሞት ወደ ሕይወት የመሻገር በዓል መሆኑን በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን ቆሞስ አባ አማኑኤል ተክሉ ገለጹ። ቆሞስ አባ አማኑኤል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤... Read more »

አዲስ አበባ ፡- የትንሣዔ በዓልን በየአካባቢያችን ያሉ የተቸገሩ ወገኖችን በማሰብ እርስ በእርሳችን ይቅር በመባባልና ለሰላም በመቆም ማሳለፍ እንደሚገባ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ ሥራ... Read more »

አዲስ አበባ፡- ትንሣዔው ከእሥራኤል ለዓለም እንደተገለጠው ሁሉ፣ ኢትዮጵያም ለዓለም ትገለጣለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለመላው ክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣዔ በዓል እንኳን... Read more »

አዲስ አበባ፡- ምዕመናን የትንሣዔ በዓልን ሲያከብሩ ለተቸገሩ ወገኖች ካላቸው ላይ በማካፈል ሊሆን ይገባል ሲሉ የሃይማኖት አባቶች መልዕክት አስተላለፉ። የትንሣዔ በዓልን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጡት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተ ክርስቲያን... Read more »

አዲስ አበባ፦ የሴቶች ቀን በዓልን (ማርች 8ን) ታሳቢ በማድረግ መጋቢት ወሩን ሙሉ ልዩ ልዩ የንቅናቄ ሥራዎችን በማከናወን የመዲናዋ ሴቶችን በተጨባጭ ተጠቃሚ ማድረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሴቶች፣ ሕፃናትና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ ገለጸ።... Read more »

አዲስ አበባ፦ በ2016 ዓ.ም የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከተተከሉ 7 ነጥብ 5 ቢሊዮን ችግኞች ውስጥ በመጀመሪያው መጠነ መፅደቅ ልኬት 6 ነጥብ 6 ቢሊዮኑ መፅደቁን የኢትዮጵያ ደን ልማት ገለጸ። በልማት መሥሪያ ቤቱ የአረንጓዴ... Read more »

ነስረዲን አሕመድ ይባላል፡፡ ተወልዶ ያደገው ሐረር ከተማ ነው፡፡ ይህ ወጣት ሕልሙና ምኞቱ ወደ ዓረብ ሀገር ሄዶ ሀብት ማፍራት ነበር፡፡ በዚህም በወቅቱ የሀገሩን በተለይም የመንደሩን ፀጋና በረከት ወደ ኢኮኖሚ የሚመነዝርበትን አማራጭ ከመመልከት ይልቅ... Read more »

አዲስ አበባ:- የፋሲካ በዓል የፆም ቀናትን መጠናቀቅ ተከትሎ የሚከበር እንደመሆኑ ተገቢውን የአመጋገብ ሥርዓት መከተል እና የአመጋገብ ጥንቃቄ እንዲደረግ የጨጓራ፤ የአንጀትና የጉበት በሽታ ሰብ ስፔሻሊስት ዶክተር መንግሥቱ እርቄ ገለጹ፡፡ ለረጅም ጊዜ ቅባትና ሥጋ... Read more »