
የእምነት ተቋማት የኢትዮጵያ ውስጣዊም ሆነ ውጪያዊ ችግሮች ሲያገጥሟት ለሰላሟ መጠበቅ፤ ለአንድነቷ መጠናከርና ለህዝቦቿ ህብረት አስተዋጽኦ ሲያበረክቱ ኖረዋል። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉትን ግጭቶች፣ መፈናቀሎችንና የዜጎችን ጉዳት ለማስቆም ተቋማቱ ከማንም በላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአባሎቹን ጥራት በማሻሻልና አቅም በማሳደግ ህብረተሰቡ የሚረካበት፤ በክህሎትና በእውቀት የዳበረ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን አደረጃጀት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምክትል ኮሚሽነር... Read more »

የዜግነት እውቅና ላልነበራቸው ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እየተሰጠ ነው . ከ1ሺ በላይ የሌሎች አገራት ዜጎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተዋል
አዲስ አበባ፦ የዜግነት እውቅና ተነፍጓቸው በስደት በተለያዩ ሀገራት ይኖሩ ለነበሩ ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም ፓስፖርት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ለ1ሺህ 247 የተለያዩ... Read more »

ደላሎችም አርሶ አደሮችን አታልለዋል አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ማዕድን ልማት ባለስልጣን በተያዘው በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ብቻ ባደረገው ማጣራት የ85 ማዕድን ኢንቨስትመንት ፈቃዶችን መሰረዙን አስታወቀ፡፡ የማዕድን ሀብት ያለው መሬት ያላቸው አርሶ አደሮች... Read more »

አዲስ አበባ፡- ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ከሁለት ዓመታት በኋላ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት እንደሚጀምር ተገለጸ፡፡ አጠቃላይ የግድቡ ግንባታ 65 በመቶ ደርሷል፡፡ የግድቡ ግንባታ ያለበትን ደረጃ አስመልክቶ ትናንት ውይይት ሲካሄድ የግድቡ ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያና በኤርትራ መካካል ሰላም በመስፈኑና ስጋት በመወገዱ ድንበር አካባቢ የነበረውን የተወሰነውን የመከላከያ ሠራዊት ወደ ሌሎች የ ኢትዮጵያ ክፍሎች የማንቀሳቀስ ሥራ እያከናወነ መሆኑን መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በመከላከያ እየተከናወነ ያለው መልሶ የማደራጀት... Read more »
ትናንት በርካታ ሁነቶችን ካስተናገደችው ጅማ ከተማ በዋዜማው አመሻሽ ላይ ገብተው ያደሩ ጋዜጠኞች፣ በማግስቱ ማልዶ ከተማዋ ከምታስተናግዳቸው ሁነቶች አንዱ ወዳለበት ጅማ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ተገኝተዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ግቢ ከወትሮው በተለየ መልኩ ደምቆና ተውቦ ይታያል፤... Read more »
የጋራ እሴቶቻችንን በማጠናከርና መቻቻልን መርሁ ያደረገ ኢትዮጵያዊነት ማጎልበት በአንዳንድ አካባቢዎች የሚታየው የፀጥታ ችግር መፍትሄ እንደሆነ ትናንት በአዲስ አበባ በተከበረው 13ኛው የብሄር፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ የተገኙ ተሳታፊዎች ይገልፃሉ፡፡ ከዋዜማው ጀምሮ በተለያዩ ባህላዊ... Read more »
ልጆች እንዴት ናችሁ? ትምህርት እንዴት ነው? ፈተና ነበረባችሁ አይደል? ልክ አዲሱ ዓመት ሲገባ ለራሳችሁና ለቤተሰቦቻችሁ ቃል በገባችሁት መሰረት ከስር ከስር በማጥናትና ትምህርታችሁን በአግባቡ በመከታተል ላይ እንደሆናችሁ አምናለሁ። ይህም በመሆኑ በፈተና ጥሩ ውጤት... Read more »
ጅማ፡- አሁን ላይ ለኢትዮጵያና ኢትዮጵያን የማይቻለው ዳገት ወደኋላ መመለስ ብቻ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ገለጹ፡፡ የጅማ ኢንዱስትሪ ፓርክን ለማልማት የሚመጡ ባለሀብቶች ሰላምን በማረጋገጥና ምርታማነትን በማጠናከር ከጎናቸው መሰለፍ እንደሚገባ አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ... Read more »