የአልኮል ማስታወቂያዎች በምን መልክ መቅረብ አለባቸው? ለሚለው ጉዳይ ትኩረት እንዳልተሰጠ ይነገራል፡፡ የተቆጣጣሪው አካል ለዘብተኛ አቋምና ተከታትሎ ዕርምጃ አለመውሰድም ማህበረሰቡ ላይ በአልኮል መጠጥ ማስታወቂያዎች ምክንያት የሚደርሰው ጉዳት አሳሳቢ እንዳደረገው ባለሙያዎች ይገልጻሉ። ወይዘሮ ፍቅርተ... Read more »

አዲስ አበባ፦ በኢትዮጵያ ያለውን የጤና አገልግሎት የጥራት፣ የፍትሐዊነት እና የዘላቂነት ችግሮች ላይ መፍትሔ ለማምጣት ተመራቂ የህክምና ዶክተሮች ከመንግስት ጋር በጋራ ሊሰሩ እንደሚገባ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና... Read more »

• ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የሐዘን መግለጫ አስተላልፈዋል አዲስ አበባ ፦ የቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ግርማ ወልደ ጊዮርጊስ ባደረባቸው ህመም በጦር ኃይሎች ሆስፒታል ህክምና ሲደረግላቸው ቆይተው፤ ታህሳስ 5 ቀን 2011 ዓ.ም በተወለዱ... Read more »

– 21ሚሊዮን ብር ወጥቶበታል፤ – በ9ሚሊዮን ብር ሁለት ጎታች ጀልባዎች ተሠርተውለታል፤ – አሁን ሥራ ለማስጀመር ከ5ሚሊዮን ብር በላይ ያስፈልጋል፤ በጣና ሐይቅ ጎርጎራ ወደብ ላይ ነን። ወደቡ የጀልባ መስሪያና መጠገኛ ክፍሎች እንዲሁም የሆቴል... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል 40 ከመቶ የሚሆነው መሬት በአሲዳማነት በመጠቃቱ ከወዲሁ እልባት ካልተበጀለት በቀጣይ በምርትና ምርታማነት መቀነስ ላይ ከፍተኛ ጫና እንደሚያሳድር ተገለፀ፡፡ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ፈቶ ኢስሞ... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ ለአራት ፕሮጀክቶች ማስፈፀሚያ የሚውል የ452ሺ194 ዶላር ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉም በኦሮሚያና በደቡብ ክልሎች እንዲሁም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚከናወኑ የትምህርት፣ የጤናና የአረጋውያን ማዕከላት ግንባታና ማስፋፊያ ሥራዎች የሚውል እንደሆነ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢትዮጵያና ኤርትራን የጋራ ብሄራዊ ጥቅም የሚያስከብር የህግ ማዕቀፍ በአጭር ጊዜ እንደሚተገብር አስታወቀ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፣ የመከላከያ ሚኒስቴርና የሰላም ሚኒስቴር ትናንት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነትና የሰላም... Read more »

የእምነት ተቋማት የኢትዮጵያ ውስጣዊም ሆነ ውጪያዊ ችግሮች ሲያገጥሟት ለሰላሟ መጠበቅ፤ ለአንድነቷ መጠናከርና ለህዝቦቿ ህብረት አስተዋጽኦ ሲያበረክቱ ኖረዋል። በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተከሰቱ ያሉትን ግጭቶች፣ መፈናቀሎችንና የዜጎችን ጉዳት ለማስቆም ተቋማቱ ከማንም በላይ... Read more »

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የአባሎቹን ጥራት በማሻሻልና አቅም በማሳደግ ህብረተሰቡ የሚረካበት፤ በክህሎትና በእውቀት የዳበረ አገልግሎት መስጠት የሚያስችለውን አደረጃጀት እየሠራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የወንጀልና ትራፊክ አደጋ ምክትል ኮሚሽነር... Read more »

የዜግነት እውቅና ላልነበራቸው ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ እየተሰጠ ነው . ከ1ሺ በላይ የሌሎች አገራት ዜጎች ቋሚ የመኖሪያ ፈቃድ አግኝተዋል
አዲስ አበባ፦ የዜግነት እውቅና ተነፍጓቸው በስደት በተለያዩ ሀገራት ይኖሩ ለነበሩ ኢትዮጵያውያን ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ወይም ፓስፖርት እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ለሚኖሩ ለ1ሺህ 247 የተለያዩ... Read more »