የቤንዚን እጥረቱን ለመፍታት የኩፖን አሰራር መጀመሩን የአማራ ክልል ንግድ ቢሮ አስታወቀ። በዚህ ዓመት ለክልሉ የሚቀርበው የቤንዚን ምርት ካለፈው ዓመት አንጻር ሲታይ በወር በአማካኝ የ1.2 ሚሊዮን ሊትር ቅናሽ አለው፡፡ ካለፈው ጥቅምት ወር ጀምሮ... Read more »
445 ሚሊየን ብር በጀት የተያዘለት የቃሊቲ መናኸሪያ የግንባታ ስራ በቅርቡ የሚጀመር መሆኑ ተገለፀ። የቃሊቲ መናኸሪያ የግንባታ ስራ በዘንድሮው በጀት ዓመት 184 ሚሊየን ብር በመመደብ ወደ ስራ ሊገባ መሆኑን የኢፌዴሪ የትራንስፖርት ባለስልጣን አስታውቋል።... Read more »
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽንና ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን የኢንቨስትመንት ስራን ለማጠማከር የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢፌዴሪ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ ፍጹም አረጋ በትዊተር ገፃቸው እንደገለጹት ከዓለም አቀፍ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ስራ አስኪጅ ፒሊፔ ለ ሁዬሩ... Read more »
በማረቆና መስቃን አካባቢ ከተከሰተው ግጭት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አመራሮችንና ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋል መጀመሩን የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የደቡብ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት አንደገለጸው ከግጭቱ ጋር በተያያዘ የማረቆ ወረዳ... Read more »
የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኢትዮጵያ ውስጥ ሊገነባ ነው፡፡ ቀድሞ የምስራቅ አፍሪካ የኢ-ኮሜርስ ማዕከል ኬንያ ናይሮቢ ሊገነባ ታቅዶ የነበረ ሲሆን ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ መስክ እያሳየችው ባለው የተሻለ እንቅስቃሴና መንግስት በሰጠው ልዩ ትኩረት... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2018/12/11-66.jpg)
በአገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመገናኛ ብዙኃንን ቁጥር ለማሳደግና የተሻለ አሰራር ለመፍጠር የተለያዩ አዋጆች ወጥተዋል፡፡ በተለይ የመገናኛ ብዙኃንና የመረጃ ነፃነት አዋጅ እና የብሮድካስት አገልግሎት አዋጅ ይጠቀሳሉ፡፡ የአዋጆቹ አተገባበር ግን በተዛባ መንገድ በጸረ ሽብርተኝነት አዋጅ... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2018/12/11.png)
አዲስ አበባ፡- ግጭቶች ባሉባቸው በምዕራብ ኦሮሚያና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ አዋሳኝ አካባቢዎች ላይ ያለውን ምርት በወቅቱ ለመሰብሰብ የአካባቢው ማህበረሰብ ተሳትፎ እንዲያደርግ የግብርና ሚኒስቴር ጠየቀ። የግብርና ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታው አቶ ሳኒ ረዲ ከአዲስ ዘመን... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2018/12/11-65.jpg)
በያዝነው የትምህርት ዘመን በርካታ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የሚደግፉትን ፓርቲ አርማና ሰንደቅ ዓላማ ይዘው ሲገቡ ተስተውሏል፡፡ አብዛኞቹ ተማሪዎችም ከትምህርት ይልቅ በፖለቲካዊ ልዩነቶች ላይ ጊዜያቸውን ያባክናሉ፡፡ በዚህም የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የእውቀት ገበያ... Read more »
![](https://press.et/wp-content/uploads/2018/12/11-64.jpg)
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ያለውን ሰፊ የማዕድን ሀብት የወጣቶች የስራ እድል መፍጠሪያ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ማዕድን ልማት ባለስልጣን ገለጸ፡፡ በበጀት ዓመቱ በዘርፉ ለ81ሺ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ታቅዶ እየተሰራ መሆኑ እና... Read more »
ኢትዮጵያ ከዓለም ቡና በማምረት አምስተኛ ስትሆን የአረቢካ ቡና መገኛ ናት፡፡ በዓለም ገበያ የኢትዮጰያ ቡና ተወዳጅ እንደሆነም መረጃዎች ይጠቁማሉ፡፡ ኢትዮጵያ የቡና መገኛነቷን ብቻ ሳይሆን ተያያዥ እሴቶች ባለቤት ብትሆንም ከቡና ምርቷ ተገቢውን ገቢ እያገኘች... Read more »