አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከ2007 ዓ.ም እስከ 2010 ዓ.ም ድረስ በተፈጥሮና ሰው ሠራሽ አደጋዎች ምክንያት በተከሰተው ድርቅ 7 ነጥብ 9 ሚሊዮን ህዝብ የዕለት ምግብ ተረጂ መሆኑን ብሔራዊ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን_ አስታወቀ፡፡ ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የኤሌክትሮኒክ ግብይት (ኢ-ኮሜርስ) ማዕከል በኢትዮጵያ ለመገንባት በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በዓለም አቀፍ ፖስታል ዩኒየን መካከል ስምምነት ተደርጓል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ጌታሁን መኩሪያ እና የዓለም አቀፍ... Read more »
አዲስ አበባ ፦ የማህበረሰቡን ባህል፣ ሃይማኖትና ፍላጎት ያላማከሉ ኢንቨስትመንቶች ቀጣይነታቸው አስተማማኝ አለመሆኑ በተግባር በመታየቱ መንግሥት በተመሳሳይ ጉዳዮች ላይ ኢንቨስትመንት ፍቃድ ሲሰጥ ትኩረት ሊያደርግ እንደሚገባ ባለሙያዎች ገለጹ። የዶንኪ ሳንክቹዋሪ የኢትዮጵያ ካንትሪ ተወካይ ዶክተር... Read more »
በማህበራዊ ድረገፆች ጥላቻን የሚዘሩ ንግግሮች በመሰራጨታቸው አገር እንዳትረጋጋ እያደረጉ ነው። ጉዳዩ ያሳሰባቸው የዘርፉ ባለሙያዎች ማህበራዊ ድረገፆች የአጠቃቀም ገደብ ይበጅላቸው ይላሉ። ጉዳዩን አጥንቶ መፍትሄ የሚሰጥ አካል እንደሚያስፈልግም ይገልጻሉ። ዶክተር ደምመላሽ መንግስቱ በጅማ ዩኒቨርስቲ... Read more »
መስቀል አደባባይ በታክሲ እየሄድኩ ነው፤ድንገት የመንገድ መብራት ለሰከንዶች አቆመን። ከታክሲው ረዳት መቆሚያ በኩል አሳዛኝ የታዳጊዎች ድምጽ ወደ ጆሯችን በመድረሱ ተሳፋሪው አይኑን ወደውጪ አፍጧል። «የጎዳና ልጅ ነኝ፤ አባት እናት የለኝ፤ ሳገኝ እበላለሁ ሳጣም... Read more »
አዲስ አበባ፦ የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር በመቶ ቀናት እቅዱ ችግሮች እንዳልገጠሙትና ባቀደው ልክ እያከናወነ መሆኑን ገለጸ። የሚኒስቴሩ የሕዝብና ዓለምአቀፍ ግንኙነት ዋና ኃላፊ አቶ ገዛኸኝ አባተ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በመቶ ቀናት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በተወለዱ በስልሳ አምስት አመታቸው ታህሳስ አስር 2011 ዓ.ም ያረፉት ጋዜጠኛ፣ ተርጓሚ እና ደራሲ ግርማ ለማ የቀብር ሥነሥርዓት ትናንት የስራ ባልደረቦቻቸው፣ወዳጅ ዘመዶቻቸውና አድናቂዎቻቸው በተገኙበት አዲሱ ገበያ በሚገኘው እግዚአብሔር አብ ቤተክርስቲያን ተፈፅሟል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለውጭ ንግድ የምታቀርባቸውን ምርቶች ለመጨመርና የውጭ ምንዛሪ ገቢውን ለማሳደግ የፋይናንስ ተቋማት የወጪ ንግድ ምርት አቅራቢዎችን እንዲደግፉ ላኪዎች ጠየቁ፡፡ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በኢትዮጵያ የውጭ ንግድ ዙሪያ ከላኪዎች ጋር በሂልተን ሆቴል... Read more »
«የአፋር ክልል አሁንም ከታዳጊ ክልሎች መካከል ይመደባል። የመሰረተ ልማት ግንባታ በአግባቡ አልተስፋፋም፤ የወጣቶች የስራ ፈጠራ በተገቢው መንገድ አልተሰራበትም፤ የመልካም አስተዳደር ችግሮችንም ለመናገር መድረኮች አልነበሩንም ፤ እነዚህ ክፍተቶች በአዲሱ ካቢኔ እንዲስተካከሉ እንፈልጋለን» ይላል ... Read more »
አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ንግድ ዘርፍ ማህበር በአዲስ መልክ ለሦስተኛ ዙር ያሳተመውን የሆቴልና ከተማ መመሪያ ይፋ አደረገ። መመሪያው በአዲስ አበባ ከተማ የቱሪስት ፍሰትን ለመጨመር እንዲሁም የማህበረሰቡንና የሀገርን ገቢ ከፍ ለማድረግ... Read more »