እነሆ ምሳሌ፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ ዓይነሥውራንን ተደራሽ ለማድረግ መጻሕፍትን በድምጽ ቀርጾ ስለማስፋፋት ከጋዜጠኞች፣ ከተራኪ አርቲስቶችና ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር አንድ የውይይት መድረክ አዘጋጅቶ ነበር፡፡ ውይይቱም ባለፈው ማክሰኞ ታህሳስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በባህልና ጥበባት ዘርፍ የሚስተዋሉ ውስብስብ ችግሮችን ለመፍታትና በዘርፉ ዘላቂነት ያለው ስራ ለማከናወን የባህልና ጥበባት ምክርቤት መኖሩ አስፈላጊ መሆኑን የኢፌዴሪ ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር አስታወቀ። በባህልና ጥበባት ዘርፍ ምክር ቤት ማቋቋሚያ ረቂቅ... Read more »
አዲስ አበባ፣ የገቢዎች ሚኒስቴር በ100 ቀናት እቅዱ በብቃትና በውጤታማነት ባለሙያዎችን በመመደብ እንደገና የማደራጀት እና የጉምሩክ ኮሚሽንን የማቋቋም ሥራውን አጠናቋል፡፡ ይህ ከመቶ ቀናት ዕቅዱ መካከል በተጨባጭ ያከናወናቸው ሲሆኑ፤ ሌሎች ሥራዎች ደግሞ በሂደት ላይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የ2011 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የማኑፋክቸሪንግ የወጪ ንግድ አፈፃፀም ዝቅተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ሽመልስ ሲሳይ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፤ የ2011 ዓ.ም የሩብ ዓመት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የህብር የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የሆኑት ወዛም ግርማ እና መሰለ ግርማ ከአንድ መምህር ጋር በተፈጠረ አለመግባባት ኢፍትሀዊ በሆነ የትምህርት ቤቱ ውሳኔ ከጥቅምት 27 ጀምሮ መባረራቸውን ታኅሣሥ 6 ቀን 2011... Read more »
አዲስ አበባ፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በመቶ ቀናት ዕቅዱ 300 ሺ አዲስ የኤሌክትሪክ ኃይል ተጠቃሚዎችን ደንበኛው ለማድረግ አቅዶ በ30 ቀናቱ ውስጥ ተግባራዊ ያደረገው ለ12ሺ ብቻ መሆኑን አስታውቋል። የአገልግሎቱ የስትራቴጂና መረጃ አስተዳደር ኃላፊ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፤ የቀረጥ ነጻ መብት በተለያዩ አካላት መፈቀዱ አገሪቱን ለዝርፊያ እየዳረገና በዓመትም 60 ቢሊዮን ብር እያሳጣ መሆኑ የፌዴራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስቴርን ከ2004 እስከ 2009 ዓመታት ያደረገው የክዋኔ፣ የፋይናንስና ሕጋዊነት ኦዲት... Read more »
«ምግብ ሳይመገቡ መማር ይከብዳል፤ መምህሩ የሚለውን በደንብ አንከታተለውም» ይላል የአስራ ሁለት መቱ ታዳጊ ዮሐንስ ሙለታ። ታዳጊው በኮከበ ጽባህ አጸደ ህጻናትና አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የስድስተኛ ክፍል ተማሪ ነው። የቤተሰቦቹ የኑሮ ደረጃ ዝቅተኛ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ባለፉት ዓመታት የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮችና ባለሀብቱ በቅንጅት ሲፈፀሙ የነበሩት የተደራጀ ሌብነት ከፌደራል ሥነ ምግባርና ከፀረሙስና ኮሚሽኑ አቅም በላይ እንደነበር ተገለፀ። የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አቶ አየልኝ ሙሉዓለም ለጋዜጣው ሪፖርተር ትናንት እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ይፋ ያደረገው አዲሱ የኢንቨስትመንት መመሪያ ቴክኖሎጂ (‹‹አይ ጋይድ››) ባለሀብቶች ባሉበት ቦታ መረጃ ተደራሽ በማድረግ የኢንቨስትመንት ፍሰቱን ለመጨመር ትልቅ ሚና እንደሚኖረው ኮሚሽኑ አስታወቀ፡፡ በኮሚሽኑ የኢንፎርሜሸን ቴክኖ ሎጂና መረጃ... Read more »