* የመረጃ አሰባሰቡ ስርዓት በሙሉ በዲጂታል ቴክኖሎጂ ይከናወናል * መጠይቆች በአምስት ቋንቋዎች ይዘጋጃሉ አዲስ አበባ፡- አራተኛው የኢትዮጵያ የሕዝብና ቤት ቆጠራ በዲጂታል ቴክኖሎጂ እንደሚከናወንና የመረጃ መጠይቆቹም በአምስት የክልል የሥራ ቋንቋዎች እንደሚዘጋጁ የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ... Read more »
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ደረጃ ለማሸጋገር የሚያስችሉ ውጥኖቻቸውን ለህዝብ ተወካዮች ምክርቤትና በተለያዩ መድረኮች መናገራቸው ይታወሳል ፡፡ በዚሁ ጊዜም ኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲና ነጻነት እንደሚያስፈልጓቸው፣የሀብት ብክነትንና የተደራጀ ሙስናን መላውን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዶክተር አብይ አህመድ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም የዛሬ አሥር ወር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ተሾሙ፡፡ ልክ ዛሬ 300 ቀናት ሞላቸው፡፡ በበዓለ ሲመታቸው «ዕለቱ ለሀገራችን ታሪካዊ ቀን ነው፤ በታሪካችን በተለያዩ... Read more »
አዲስ አበባ፤ 1 ሚሊዮን 55ሽህ 286 ብር በላይ ግብይት ይካሄድበታል ተብሎ የሚጠበቀው ሀገር አቀፍ አነስተኛና ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪዎች ኤግዚቢሽንና ባዛር ትናንት በባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ተመርቆ ተከፈተ፡፡ 129 አቅራቢዎች ይሳተፉበታል ተብሎ ይጠበቃል፡፡... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ህግን ተከትለው የሚሰሩ የሪል ስቴት አልሚዎችን እንደሚደግፍ ነገር ግን ህገወጥ የሆኑት ላይ ዕርምጃ እንደሚወስድ አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ትናንት ከሪል ስቴት... Read more »
አዲስ አበባ፦ የአዋሽ ወልድያ ሃራ ገበያ የባቡር ፕሮጀክት የመጀመሪያው ምዕራፍ የሆነው ከአዋሽ እስከ ኮምቦልቻ ያለው 270 ኪሎ ሜትር የባቡር መንገድ ግንባታ 97 በመቶ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን ገለጸ፡፡ የኮርፖሬሽኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር... Read more »
ከፓዊ ከተማ በስተሰሜን አቅጣጫ በ1 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘው ዲጋ ግድብ በፓዊ ከተማ እና በቀጣና 1 መንደር 7 መካከል ይገኛል፡፡ በ1982 ዓ.ም እንደተገነባ የሚነገርለት ግድቡ 100 ሜትር ወርድና 12... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ከበቀል ስሜት በመውጣት ለሁላችንም የምትበቃ በመቻቻል፣ በመፈቃቀርና በመከባበር የምንኖርባት የጋራ ሀገር መገንባት እንችላለን›› ሲሉ የኦሮሚያ ብሔራዊ ፓርቲ (ኦብፓ) የፖለቲካና ድርጅት ጉዳይ ኃላፊ አቶ ተማም ባቲ ተናገሩ፡፡ አቶ ተማም በተለይ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ:- ለከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የትራንስፖርት አገልግሎት በመስጠት ላይ ያሉትን ‹‹ቪ8›› መኪኖች በሌሎች አዳዲስና ወጪ ቆጣቢ ተሽከርካሪዎች የመተካቱ ሂደት በመጠናቀቅ ላይ መሆኑ ተገለፀ። ከገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው የአዳዲሶቹ... Read more »
ሐዋሳ፡- የኢህአዴግ ወጣቶች ሊግ በአገሪቱም ሆነ በወጣቱ ጉዳይ ዙሪያ እንዲያሳካ የተጣለበትን ኃላፊነት ሊወጣ የሚችልበትን ቁመና እንዲይዝ ለማስቻል መስራት እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ በጉባኤው ማጠቃለያም ወጣት አስፋው ተክሌ በሊቀመንበርነት፣ ወጣት አክሊሉ ታደሰን ደግሞ በምክትል ሊቀመንበርነት... Read more »