በፌዴራል ፍርድ ቤቶችና ማረሚያ ቤቶች የዳኝነት ስራን ለማቀላጠፍ እንዲሁም ተደራሽነትን ለማስፋትና የወጪ ቅነሳ ለማድረግ አራት አዳዲስ መተግበሪያዎች እየተሞከሩ ሲሆን፤ ከእነዚህ መካከል የፕላዝማ ችሎት ችግር ፈቺነቱና ጥቅሙ የጎላ እንደሆነ ምሁራን ይናገራሉ። ከፌዴራል ጠቅላይ... Read more »
ኢትዮጵያ ሰሞኑን ዝርዝር የስደተኞች መብት የያዘውን አዋጅ አጽድቃለች። አዋጁ የስደተኞችን መብት ከማስከበር ባለፈ የኢትዮጵያን ጥቅሞች በማስከበር ረገድ ምን ፋይዳ ይኖረዋል በሚለው አብይ ጉዳይ ላይ የዘርፉ ተዋንያን ሃሳባቸውን ይሰነዝራሉ። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሴቶች ስራ ፈጠራ ልማት ፕሮጀክት የብድርና የስልጠና አገልግሎት ሴቶች ተጠቃሚ እንዲሆኑ የከተሞች ስራ ዕድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አቶ ዘነበ ኩሞ እና የሴቶች ስራ ፈጠራ ልማት... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአሽዋና የጠጠር ማምረቻ ቦታዎች ለወጣቶች ተላልፈው በመሰጠታቸው በመንገድ ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ እንቅፋት መሆናቸውን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ። ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ሀብታሙ ተገኝ የባለስልጣን መስሪያ ቤቱን የስድስት ወር አፈፃጸም ለቋሚ ኮሚቴው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር የ100 ቀናት እቅዶቹን በያዘው የጊዜ ሰሌዳ በውጤታማነት እያከናወነ መሆኑን ገለጸ፡፡ የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ኢትዮጵያ በዴቻ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ከእቅዶቹ አብዛኞቹ በስኬት... Read more »
አዲስ አበባ ፡- በሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አንዳንድ ወረዳዎች የደንጊ በሽታ ወረርሽኝ ምልክቶች መታየታቸውንና ሕዝቡ ራሱንና ቤተሰቦቹን ከበሽታው ለመጠበቅ ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳሰበ ። የኢንስቲትዩቱ ምክትል ዋና ዳይሬክተር... Read more »
የእግረኛ መንገዱ በጡብ ንጣፍ አምሯል። መንገደኛው በጭቃ ከመቡካት ተላቅቆ ምቹ በሆነው መንገድ ላይ ይጓዛል።ይሄ የእግረኛ ምቾት ብዙም አልዘለቀም፤ በግራና በቀኝ በሰልፍ በተደረደሩ የጎዳና ላይ ነጋዴዎች መገፋፋቱ ሌላ ችግር ሆኖ ቀጠለ።ያ ሳያንስ ደግሞ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በገጠር ተደራሽነት መንገድ ግንባታ (URRP) በሁለተኛው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ዘመን 90 ሺ ኪሎ ሜትር ለመስራት ቢታቀድም እስካሁን መፈጸም የተቻለው ግን 9 ሺ 957 መሆኑ ተገለፀ። የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ሰሞኑን በህዝብ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለስደተኞች የተለያዩ መብቶችን ያጎናጽፋል የተባለው ረቂቅ አዋጅ በጸደቀ በጥቂት ቀናት ውስጥ ከዓለም አቀፍ ተቋማት ለኢትዮጵያ ከአንድ ቢሊዮን ዶላር በላይ ድጋፍና ብድር ቃል መገባቱን የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ ኤጀንሲ አስታወቀ። የስደተኞችና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በሱማሌ ክልል በሰብዓዊ መብት ጥሰትና ንብረት በማውደም የተጠረጠሩ ግለሰቦች በህግ ተጠያቂ እየሆኑ እንደሆነ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህገ አስታወቀ፡፡ የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ትናንት ለመገናኛ ብዙሃን በሰጠው መግለጫ የኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክተሩ አቶ... Read more »