
– በአዲስ አበባ ለግንባታ የሚውል 100 ሄክታር መሬት ይፈልጋል አዲስ አበባ፡- የክላስተር ህንፃዎችን ለማደስ 100 ሚሊዮን ብር ወጪ የማድረግ ዕቅድ እንዳለው የአዲስ አበባ አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ክላስተር ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ፡፡ በበጀት... Read more »

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ200 ሺ በላይ የሚሆኑ የቫት (ካሽ ሬጂስተር) ማሽኖች ጊዜ ያለፈባቸውና ለማጭበርበርም ክፍት በመሆናቸው በአዲስ ቴክኖሎጂ ሊቀይራቸው ጥረት እያደረገ መሆኑን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስቴር እና የገቢዎች ሚኒስቴር ከክልል... Read more »

ሀዋሳ:- በደቡብ ብሔር፣ ብሄረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ዋና ከተማ የሆነችው የሀዋሳ ከተማ አሁን አስተማማኝ ሰላም ላይ የምትገኝ በመሆኑ ኮማንድ ፖስቱ ቢነሳም ችግር እንደማይከሰት ተገለጸ። የሀዋሳ ከተማ ኮማንድ ፖስት ኃላፊ ኮሎኔል ተክለብርሃን ገብረመድህን እንደገለጹት፤... Read more »

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በጃፓን የቶሺባ ኢነርጂ ሲስተም ሶሉሽንስን መጎብኘታቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የተገኘው መረጃ ያመለክታል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቲካድ 7 ጉባኤ ላይ መሳተፋቸውም ታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር... Read more »

አዲስ አበባ:- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ የሚሰጥበትን ቀን ይፋ ማድረጉን የፋና ብሮድ ካስቲንግ ኮርፕሬት ዘግቧል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለብሮድካስቲንግ ኮርፕሬቱ በላከው መግለጫ፤ ቀደም ብሎ ቦርዱ... Read more »

አዲስ ዘመን።- የአገር ሽማግሌዎች፣ የተለያዩ የሃይማኖት አባቶች፣ በየአካባቢው ያሉ በግለሰብ የሚመሩ የወጣት ኢመደበኛ አደረጃጀቶች ተቋማዊ እንዲሆኑ ስርዓት ካልተበጀላቸው ለአገር ከፍተኛ አደጋ እንደሚሆኑ ተጠቆመ። የፖለቲካል ሳይንስ ምሁሩ ዶክተር የሺጥላ ወንድሜነህ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »

“ኢትዮጵያዊ ነኝ ማለት ስለሚያሳቅቀኝ ኤርትራዊ ወይም የሶማሌ ተወላጅ ነኝ እላለሁ” የምትለዋ ወጣት መሰለች ወርቁ፤ በተደጋጋሚ ወደ ዱባይ ስትመላለስ የኢትዮጵያውያንን ስቃይ ማየት እንዳንገፈገፋት ትናገራለች። እንደመሰለች ገለፃ፤ የዜጎችን ሰቆቃ ማየቱ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የመንገደኞች... Read more »

አዲስ አበባ፡- በአፋር ክልል ሚሌ ወረዳ ሚሮ ዶራ በተባለ አካባቢ ከሉሲ(ድንቅነሽ) እና ዝርያዋ ከሆነው አውስትራሎፒቴክስ አፋረንሲስ መካከል ያለውን ግንኙነት ከመላምት ባለፈ በበቂ ደረጃ ያረጋገጠ የሰው ቅሬተ አካል መገኘቱን ተመራማሪዎች አስታወቁ። የጥናትና ምርምር... Read more »

አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያና ዩናይትድ አረብ ኤሚሬትስ ከትናንት በስቲያ በሸራተን ሆቴል ባደረጉት ውይይት በተለያዩ የሥራ ዘርፎች የውጭ ሀገር የሥራ ሥምሪት ውል ተፈራርመዋል። የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚንስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬ የሁለትዮሽ ስምምነቱን አስመልክተው... Read more »

አዲስ አበባ።- ውዳሴ ዲያግኖስቲክ ማዕከል “ጳጉሜንን ለጤና” በሚል መርሀ ግብር ከአዲስ አበባና ሌሎች የአገሪቱ ክፍሎች ለተወጣጡ አንድ ሺህ ዜጎች ነጻ የምርመራና የህክምና ድጋፍ ለማድረግ በዝግጅት ላይ መሆኑ ተጠቆመ። ማዕከሉ አስረኛ ዓመቱን ‹‹አስር... Read more »