በኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ለ90ሺ ዜጎች የሥራ እድል ተፈጥሯል

አዲስ አበባ:- በ2011 ዓ.ም ከመንግሥት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለ90 ሺ ዜጎች በቋሚነትና በጊዜያዊነት የሥራ እድል መፈጠሩ ተገለጸ። ከ100 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢም ተገኝቷል። የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ትናንት አምስተኛ የምክክር መድረኩን ከተጽእኖ ፈጣሪ... Read more »

ለኢንዱስትሪ ፓርኮች ከተጠየቀው 306 ሜጋዋት ኃይል የቀረበው 145 ሜጋ ዋት ብቻ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በኢንዱስትሪ ፓርኮች ለምርት አስፈላጊ ነው ተብሎ ከተጠየቀው 306 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል ውስጥ የቀረበው 145 ሜጋ ዋት ብቻ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በበኩሉ፤ ለኢንዱስትሪ ፓርኮች... Read more »

የሂሳብ ጉድለት የነበረባቸው 32 ተቋማት 66 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር መለሱ

. በአምስት ክፍለ ከተሞች 121 ሚሊዮን 365ሺ 398 ብር ጉድለት ተመዝግቧል አዲስ አበባ፡- በተጠናቀቀው በጀት ዓመት የመጀመሪያው ስድስት ወራት የሂሳብ ጉድለት ከነበረባቸው 59 ተቋማት ውስጥ 32ቱ 66 ነጥብ 7ሚሊዮን ብር ለአስተዳደሩ ተመላሽ... Read more »

የግሉ ዘርፍ የደን ልማት ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በደን ልማት ዙሪያ የግሉ ዘርፍ ተሳትፎ ዝቅተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ የአካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የማህበራዊ ፖሊሲ ስርዓትና ምርምር ዳይሬክተር ዶክተር አለማየሁ ነጋሳ በተለይም ለአዲስ ዘመን እንዳስታወቁት፤ ደን መልማት... Read more »

የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር በወንበዴዎች ዝርፊያና ስርቆት ተቸግሬያለሁ ብሏል

– አስር ሚሊዮን ዶላር የሚገመት የንብረት ኪሳራ ደርሶበታል -54 ሚሊዮን ዶላር ገቢ አግኝቷል አዲስ አበባ፡– የኢትዮ-ጅቡቲ ምድር ባቡር ከወር በፊት ገጥሞት በነበረው መጠነኛ አደጋ 10 ሚሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት መክሰሩንና በወንበዴዎች ዝርፊያና... Read more »

ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ ያለ አግባብ የተዘረፈ ገንዘብ ገቢ ሆነ

አዲስ አበባ:- የኢፌዴሪ ጠቅላይ ዓቃቤ ህግ በከባድ የሙስና ወንጀል ድርጊት ተጠርጥረው ክስ ከመሰረተባቸው ተከሳሾች ላይ ያለ አግባብ የተዘረፈ ከ95 ሚሊዮን ብር በላይ ገንዘብ ወደ መንግሥት ካዝና ገቢ ማድረጉን አስታወቀ። የጠቅላይ ዓቃቤ ህግ... Read more »

ለሦስት ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር ስትራቴጂ እየተቀረጸ ነው

አዲስ አበባ፡- ለሦስት ሚሊዮን ዜጎች የሥራ ዕድል ለመፍጠር የሚያግዝ ስትራቴጂ እየተዘጋጀ መሆኑን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታ ወቀ፡፡ የሚዘጋጀው ስትራቴጂ ዓለም አቀፍ ተሞክሮዎችን ያካተተ እንደሆነ ተገልጿል፡፡ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስትር ትናንት በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ፣... Read more »

‹‹ከለውጡ በኋላም ተቋማት ለሰብዓዊ መብት የሚፈለገውን ትኩረት እየሰጡ አይደለም››የብሔራዊ ሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሐ ግብር ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ይበቃል ግዛው

አዲስ አበባ፡- ተቋማት ከለውጡ በኋላም ለብሔራዊ የሰብአዊ መብት የድርጊት መርሐ ግብር የሚፈለገውን ትኩረት እየሰጡ አለመሆኑን ፅህፈት ቤቱ ጠቁሟል፡፡ በኢፌዴሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የብሔራዊ ሰብአዊ መብት የድርጊት መርሐ ግብር ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ... Read more »

‹‹ትምህርት ቤቱ ያለ አግባብ ተዘግቶብኛል›› – የብሌን መዋዕለ ህጻናትና ትምህርት ቤት ባለቤት

‹‹ትምህርት ቤቱ የተዘጋው ከደረጃ በታች በመሆኑ ነው›› – ጽህፈት ቤቱ አዲስ አበባ፡- በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከደረጃ በታች ናቸው ተብለው ከተዘጉት ትምህርት ቤቶች ውስጥ አንዱ የሆነው ብሌን መዋዕለ ህጻናትና ትምህርት ቤት፤ “ያለ... Read more »

በደን ውጤቶች አቅርቦትና ፍላጎት መካከል ክፍተት አጋጥሟል

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በደን ውጤቶች አቅርቦትና ፍላጎት መካከል ሰፊ ክፍተት መኖሩን የኦሮሚያ ክልል የገጠር ልማት ክላስተር አስታወቀ፡፡ በኦሮሚያ የደን ልማትና እንጨት ማቀነባበር ኢንዱስትሪ ላይ ባሉ ፈተናዎችና መፍትሄዎች ዙሪያ ትናንት በኢሊሌ ሆቴል ውይይት... Read more »