እነ አቶ ቴዎድሮስ (ቴዲ ማንጁስ) ከ15.3 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሰረተባቸው

ተከሳሾች እንደቅደም ተከተላቸው አቶ አብዲ የሱፍ አህመድ ፣ አቶ ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ)፣ አቶ መሀመድ አህመድ (ያልተያዘ) እና አቶ አብዱላሂ ሁሴን ጋኒ ናቸው፡፡ የክሱ ዝርዝር እንደሚያስረዳው የሱማሌ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሱማሌ ፕሪንቲንግ... Read more »

ህብረተሰቡ የትራንስፖርት ጥገኝነቱን በመቀነስ ጤናውን መጠበቅ አለበት ተባለ

ህብረተሰቡ የትራንስፖርት ጥገኝነቱን በመቀነስ ጤናውን መጠበቅ አለበት ሲሉ የአዲስ አበባ ስፖርት ኮሚሽን የስፖርት ለሁሉም ቴክኒክ ሀላፊ አቶ አለምነህ ስዩም ገለፁ፡፡ አቶ አለምነህ ይህን ያሉት ‹‹ከመኪና ነፃ መንገድ ለሰው›› በሚል የሚከበረው አራተኛው ከተሸከርካሪ... Read more »

አዲስ አበባ የአድዋ ድል በዓልን በተለያዩ ዝግጅቶች ልታከብር ነው

አዲስ አበባ፡- አዲስ አበባ 123ኛውን የአድዋ ድል በዓል በስነ ጹሁፍ፣በእግር ጉዞ፣በፌስቲቫልና ግብር በማብላት በደማቅ  ሥነ ሥርዓቶች ልታከብር መሆኑን የከተማ አስተዳደሩ አስታወቀ። ከተማ አስተዳደሩ የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፊ ረዳት ፕሮፌሰር ነብዩ ባዬ ትናንት... Read more »

ኮሚሽኑ ከሁለት ሺ በላይ የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ባለፉት ስድስት ወራት ለ2 ሺ 360 የአዲስ፣ ማስፋፊያና  ልዩ ልዩ ፕሮጀክቶች ለሚሰማሩ የውጭ ባለሀብቶች ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት  ዳይሬክተር  አቶ መኮንን ኃይሉ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

‹‹አመራርነት ወንበር ይዞ መቀመጥ ብቻ ሳይሆን በሥራ መታየት አለበት›› – አቶ ለማ መገርሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር

 አዳማ፡- ‹‹አመራርነት ወንበር ይዞ መቀመጥ ብቻ መሆን የለበትም፤ በሥራ መታየት አለበት››ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አስታወቁ። በአመራር ክፍተት በክልሉ ከዚህ ቀደም የተፈጠሩ ስህተቶች እንዳይደገሙ አመራሩ ለተሻለ ሥራ መንቀሳቀስ እንዳለበት አሳስበዋል። ርዕሰ መስተዳድሩ... Read more »

በጋምቤላ ትጥቅ ያልፈቱ ስደተኞች እንዳሉ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በሚገኙ አምስት የስደተኞች ካምፕ ውስጥ ‹‹የጦር መሳሪያ የታጠቁ ስደተኞች አሉ›› የሚል መረጃ እንዳለ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ኡሙድ ኡጁሉ ከአዲስ ዘመን ጋር በአደረጉት ቃለ ምልልስ... Read more »

የተረጂዎች ቁጥር ስምንት ሚሊዮን መድረሱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ በአየር ንብረት ለውጥና በግጭት ምክንያት የተረጂዎች ቁጥር ስምንት ሚሊዮን መድረሱን ብሔራዊ የአደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። ምክትል ኮሚሽነር ዳመነ ዳሮታ  ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት በ2011 ዓ.ም ታህሳስ ወር... Read more »

14 ቢሊዮን ብር ያጭበረበሩ135 ድርጅቶች ተለዩ

አዲስ አበባ፦ የገቢዎች ሚኒስቴር ህግ የማስከበር ስራውን አጠናክሮ በመቀጠል በታክስ ማጭበርበርና ስወራ የተሰማሩ 135 ድርጅቶችን በመለየት እርምጃ እየወሰደ መሆኑን አስታወቀ። በታክስ ማጭበርበርና ስወራውም 14 ቢሊዮን ብር ገቢ ሳይሆን ቀርቷል። ሚኒስትሯ ወይዘሮ አዳነች... Read more »

የስንዴ ፍላጎታችንና ግዥው «የላጭን ልጅ…»ሆኗል!

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ 75 በመቶ የስንዴ አቅርቦትን ከአገር ውስጥ ስታሟላ ቀሪውን 25 በመቶ በውጭ ምንዛሬ ትገዛለች። በቅርቡ 400 ሺ ሜትሪክ ቶን ስንዴ በ3.5 ቢሊዮን ብር ግዢ  ልትፈፅም እንደሆነ ከኢትዮጵያ ንግድ ሥራዎች ኮርፖሬሽን... Read more »

46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ስብሰባ ተጠናቀቀ

በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ሰብሳቢነት ዛሬ የካቲት 20 ቀን 2011 ዓ.ም በጅቡቲ የተካሄደው 46ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የሚኒስትሮች ካውንስል ከጥቂት ደቂቃዎች በፊት የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቋል።በስብሳባው... Read more »