ማይጨው፦ በ1928 ዓ.ም በተደረገው የጣልያን ወረራ ለአገራቸው ሰማዕት የሆኑ ጀግኖች አጽማቸው ተገቢውን ትኩረት እንዳላገኘ ተገለጸ። የማይጨው የደብረ ሰማዕት ቅዱስ ሚካኤል ደብር አገልጋይ ሊቀ ትጉሃነ ረዳኢ እንደገለጹት፤ መንግሥት ትኩረት ስላልሰጠው የሰማዕታቱን አጽም አሰባስቦ... Read more »
የከፍተኛ ትምህርት አግባብነትና ጥራት ኤጀንሲ ፍኖተ ሰላም የሚገኘው ኃይሉ ዓለሙ ኮሌጅ የእውቅና ፈቃድ ባልተሰጠበት በፋይናንስና አካውንቲንግ የትምህርት መስክ በዲግሪ መርሃ ግብር መዝግቦ ሲያስተምር በመገኘቱ ተማሪዎቹን እንዲያሰናብት ውሳኔ ማስተላለፉን ገለጸ። ኮሌጁ ፍኖተ... Read more »
ኢትዮጵያ ከሶስት አመት ብኋላ እአአ በ2021 የተፈጥሮ ጋዝ ወደ ውጪ መላክ እንደምትጀምር በማዕድንና ተፈጥሮ ሀብት ሚኒስቴር የነዳጅ ዘርፍ ሚኒስትር ደኤታ አስታወቁ ።የተፈጥሮ ጋዙ በዓመት እስከ አንድ ቢለዮን የአሜሪካ ዶላር ያስገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅም... Read more »
በቻይና አደንዛዥ ዕፅ ዝውውር ላይ መሰማራት በእድሜ ልክ ወይም በሞት ቅጣት ያስቀጣል፡፡ 47 ኢትዮጵያውያን በአደንዛዥ ዕፅና ጫት ዝውውር ወንጀል በቻይና በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አቶ ነብያት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ወጪ ቁጠባ እና የተቋማትን ባህሪ ያላገናዘበ ለሁሉም ተቋማት የሚወጣ መመሪያ የምርምር ዘርፉን እየጎዳው መሆኑን የፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ጠቆመ፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አህመድ አብተው በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »
አዲስ አበባ፤ በአገሪቱ ያሉ ኢንዱስትሪዎች በሚፈለገው ልክ ማደግ ባለመቻላቸው በርካታ የኬሚካል የኢንዱስትሪ ግብዓቶች ከውጭ ለማስገባት እየተገደደ መሆኑን የኬሚካልና ኮንስትራክሽን ግብዓቶች ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። ኢንስቲትዩቱ ከያስካይና ቤተሰቦቹ ስታርችና አድሄሲቭ አምራች ኢንዱስትሪ ጋር... Read more »
የኦለንጪቲ ከተማ ነዋሪዋ ወይዘሮ ማሜ ነጋሽ ለበርካታ ዓመታት በሌሊት ተነስተው ከጅብና ከሌሎች የዱር አራዊቶች ጋር በመጋፋት ስድስት ሰዓት የሚሸፍን የእግር መንገድ ተጉዘው ውሃ ሲቀዱ ቆይተዋል፡፡ ምንም እንኳን ውሃውን ለመቅዳት ሌሊት ጉዟቸውን ቢጀምሩም... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የሽብር ወንጀልን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ወጥቶ የነበረው ‹‹የፀረ- ሽብርተኝነት አዋጅ ቁጥር 652/2001›› የተደረጉ ማሻሻያዎች ጎን ለጎን የፈፃሚውን አካል ክህሎት ማሳደግ ላይ ሊሰራ እንደሚገባ በጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የፀረ ሽብር የሥራ ቡድን... Read more »
ውጫሌ፡- ለዓድዋ ጦርነት ምክንያት በሆነውና የውጫሌ ውል በተፈረመበት ታሪካዊ ቦታ ላይ የተሰራው የይስማ ንጉስ የባህል ማዕከል ግንባታ ከታቀደለት ጊዜ በፊት እንደሚጠናቀቅ ተገለጸ፡፡ የይስማ ንጉስ የባህል ማዕከል ፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ቴክኒካል ማኔጀር ኢንጂነር... Read more »
ከጥቂት ወራት በኋላ የአፋር፣ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ፣ የሶማሌ፣ የኦሮሞና የአማራ የሚባል ፓርቲ እንደሌለ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መናገራቸው ይታወሳል፤ ፖለቲከኞቹም አካሄዱ አንድነትን ይበልጥ የሚያጎላ ይሆናል ሲሉ ይገልጻሉ፡፡ የህግ ባለሙያና የፖለቲካ ተንታኙ አቶ ተሾመ ወልደሃዋርያት እንደሚሉት፤... Read more »