በቤተክርስቲያናት የተጠለሉ የለገጣፎ-ለገዳዲ ተፈናቃዮች ለመንግስት የድረሱልን ጥሪ አቀረቡ

• የአካባቢው ህብረተሰብ ድጋፍ እያደረገላቸው ነው ለገጣፎ:- በለገጣፎ -ለገዳዲ ከተማ በቤተክርስቲያናት ውስጥ ተጠልለው የሚገኙ ተፈናቃዮች በምግብ፣ እና መጠለያ እጥረት ልጆቻቸው እየተጎዱ በመሆኑ የፌዴራል መንግስት በአፋጣኝ እንዲደርስላቸው ጥሪ አቀረቡ። ወይዘሮ በላይነሽ ኤልያስን በለገጣፎ-... Read more »

የክልሎች የድጎማ ልዩነት ከአስር ወደ አራት እጥፍ ቀንሷል

•በቀጣዩ በጀት አመት አዲስ ቀመር ይዘጋጃል አዲስ አበባ፡- የፌደሬሽን ምክር ቤት ለታዳጊ ክልሎች ይሰጣቸው ከነበረው ድጎማ በነፍስ ወከፍ የሚደርሳቸው መጠን በአንፃራዊነት በእድገት ደረጃቸውና በህዝብ ብዛታቸው ከፍ ካሉት ክልሎች ጋር ሲነፃፀር ከአስር እጥፍ... Read more »

የዓድዋው «ዓድዋ»

የዓድዋ ከተማ ድምቀት የጀመረው ከዋዜማው ምሽት ነበር። የከተማው ወጣቶች ዓድዋ በሚል ቲሸርት ደምቀዋል። በመስመር ግራና ቀኝ ሰንደቅ ዓላማ ይውለበለባል። ከሶሎዳ ተራራ ስር የሚገኘው መድረክ የዓድዋ ከተማን አመሻሽ አድምቆታል።  የተለያዩ ድምጻውያን በመድረኩ ላይ... Read more »

“ሠላምን ለማስጠበቅ በክልል ደረጃ መሰራት የሚገባቸው ስራዎች ባለመሰራታቸው ለመከላከያ ሸክም ሆነዋል” – ኢንጅነር ዓይሻ መሐመድ የአገር መከላከያ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ መከላከያ ሠራዊት በተሰማራባቸው ቦታዎች ሁሉ ግዳጁን በውጤት የሚያጠናቅቅ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ፤ ክልሎች በዘርፉ መስራት የሚገባቸውን ስራ ባመስራታቸው የውስጥ ሠላምን የማረጋጋቱ ተግባር ለሠራዊቱ ሸክም እንደሆነ ተገለጸ። የመከላከያ ሚኒስትሯ ኢንጂነር ዓይሻ... Read more »

‹‹የዓድዋ ድል መዘከሪያ ሃውልት በአዲስ አበባ ይቆማል፡፡›› -ኢንጅነር ታከለ ኡማ

በአዲስ አበባ ሌላ የአድዋ ድል መዘከሪያ ሀውልት ሊቆም እንደሆነ የአስተዳድሩ ምክትል ከንቲባ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ገለፁ፡፡ ምክትል ከንቲባው ይህንን ያሉት ዛሬ ለ123ኛ ጊዜ በዳግማዊ ሚኒሊክ አደባባይ እየተከበረ ያለውን የአድዋ ድል በአል አከባበር... Read more »

ድሉ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ አጉልቷል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በአድዋ ጦርነት ወቅት የተጎናፀፈችው ድል በዓለም ላይ የዲፕሎማሲ ግንኙነትን ያገዘፈና የጥቁር ህዝቦች ታሪክ ያጎላ ክስተት መሆኑን ተገለጸ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነብያት ጌታቸው በተለይም ለጋዜጣው ረፖርተር እንደገለፁት፤... Read more »

የአድዋ ድል ለአገራዊ አንድነት የማያልቅ ስንቅ ነው

አዲስ አበባ፡-ወጣቱ የአድዋ ድል ለአገ ራዊ አንድነት የማያልቅ ስንቅ መሆኑን በመገንዘብ  የአባቶቹን  ለአገራዊ አንድነት በጋራ የመቆም  እሴትን ጠብቆ መራመድ እንዳለበት ምሁራን ገለጹ፡፡ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የኢትዮጵያ ጥናትና ምርምር ተቋም ዋና ዳይሬክተርና የታሪክ... Read more »

በዓድዋ ጦርነት ከ20 ሺ በላይ ስንቅ አቅራቢዎች ተሳትፈዋል

– የእጅ ጥበብ ባለሙያዎችም ድርሻቸውን ተወጥተዋል አዲስ አበባ:- በአድዋ ጦርነት ወቅት ከተጓዙ ከ20 ሺ እስከ 30 ሺ የሚጠጉ ከተዋጊው ጀርባ የነበሩ ሰዎች አብዛኛዎቹ ስንቅ አቅራቢ ሴቶች መሆናቸው የታሪክ ተመራማሪዎች ተናገሩ። የዓድዋ ጦርነት... Read more »

በተጭበረበረ የትምህርት እድል ቻይና የሄዱ ለእስር ተዳርገዋል

አዲስ አበባ፤- ነፃ የትምህርት እድል በሚል በህገወጥ ደላሎች የተጭበረበሩ እና በአደንዛዥ እጽ ዝውውር መረብ ሰለባ የሆኑ 47 ኢትዮጵያውያን በቻይና ለእስር እና እንግልት እየተዳረጉ በመሆኑ ህብረተሰቡ ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።... Read more »

የሀገሪቱን ዝና ለመመለስ መንግስትና ምሁራን በጥምረት ሊሰሩ ይገባል

አዲስ አበባ፡- ጀግኖች ኢትዮጵያዊያን  ደማቸውን አፍሰው የገነቧትን አገር የቀደመ ዝና እና ገናናነት ለማስመለስ  መንግስትና  ምሁራን እርስ በርስ ከመወቃቀስ ወጥተው  በጥምረት ሊሰሩ እንደሚገባ ተገለፀ፡፡ አዲስ ዘመን ያነጋገራቸው የታሪክ ምሁራን እንደገለፁት፤ ኢትዮጵያውያን በተለይም በአድዋ... Read more »