ግብፅ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ልዩነት በውይይት ለመፍታት ተስማማች

ኢቢሲ፡- ሩሲያ ሶቹ ግብፅና ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት በንግግር ለመፍታት መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን እንደዘገበው፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድና የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል... Read more »

ጠንካራ የዴሞክራሲ ተቋማት ያለመኖር መልካም አስተዳደር እንዳይሰፍን አድርጓል

አዲስ አበባ:- ጠንካራ የዴሞክራሲ ተቋማት ያለመኖር በኢትዮጵያ መልካም አስተዳደር እንዳይሰፍን ማድረጉ ተገለፀ። የመልካም አስተዳደር ቀንን አስመልክቶ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከዋፋ ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር <<ያልተሸራረፈ መብት ለሁሉም>> በሚል መሪ ቃል ትናንት በተዘጋጀው... Read more »

የተለያየ አመለካከት ያላቸው አካላት ልዩነታቸውን በሰከነ መንገድ እንዲፈቱ ቅዱስ ሲኖዶሱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፡- የተለያየ አመለካከት ያላቸው አካላት የሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ማዕከል ባደረገ መልኩ ልዩነታቸውን በሰለጠነና በሰከነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ። ሲኖዶሱ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት... Read more »

““በትግራይ እያለሁ በእኔም ላይ ሆነ በሌሎች ላይ ችግር ሲደርስብን የነበረው በራሱ በህወሓት ባለስልጣናት ነው ” – ዶክተር አረጋዊ በርሄ

አዲስ አበባ፡- በቅርቡ የህወሓት ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ሚዲያ ሀውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በአንዳንድ እንቅስቃሴዎች መንገድ መዝጋትን ጨምሮ ትግራይን ለማንበርከክ የሚወሰዱ እርምጃዎች እንዳሉ ሲገልጹ፤“የቀድሞ የህወሓት ጓዶቹ ያበሳጩትና እነሱን ማብሸቅ... Read more »

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ሙሉ ቅርጽ እንዲኖረው

 “ፓርቲዎች አሸንፈው መንግስት በመሆን ብቻ የሚያምኑ ከሆነ የፖለቲካን ሙሉ ቅርጽ አያሳይም፤ መሸነፍንም መለማመድ አለባቸው። በቤተሰብ፣ በጓደኛና በማህበር የፖለቲካ ፓርቲ መመሥረት አያዋጣም። መንግስትንና ፓርቲን፤ እንዲሁም ፓርቲንና ኢትዮጵያን አንድ አድርጎ ማየት ተገቢ አይደለም።” ይህንን... Read more »

በዓይን የሚያጠግበው ቡቃያ

 “ከተወለድኩ እንዲህ ዓይነት ቡቃያ በቀዬው በቅሎ አያውቅም። እንደ ቤተዕምነት ጠዋት እና ማታ ማሳውን እየተሳለምሁ አይኔ ይጠግባል። የፀሐይዋ ጮራ ማሳው ላይ ብትን ሲል ሲያዩት ሰብሉ ያለቅጥ ያስጎመጃል።” የሚሉት በምስራቅ ጎጃም ዞን በጎዛመን ወረዳ... Read more »

ጀርመን የ2 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፡- የጀርመን መንግሥት በኢትዮጵያ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት በመደገፍ ለተለያዩ ተግባራት የሚውል የ74 ነጥብ 5 ሚሊየን ዩሮ ወይም የ2 ነጥብ 4 ቢሊን ብር ድጋፍ ለማድረግ ከገንዘብ ሚኒስቴር ጋር ተፈራረመ። የገንዘብ ሚኒስቴር... Read more »

የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ፤

•የኦሮሞን አንድነት ለመበተን ለሚሰሩ ኃይሎች በር መክፈት የለበትም •መንግስት ሕግን በማስከበር ረገድ ኃላፊነቱን ይወጣል  •ከሌላ ቦታ መጥተው ችግር የፈጠሩ አካላት በቁጥጥር ሥር ውለዋል አዲስ አበባ፡- የኦሮሞ ህዝብ በተራዘመ ትግልና መስዋዕትነት ያገኘውን ድል... Read more »

ባለን የእንሰሳት ሀብት ልክ እንዴት ተጠቃሚ እንሁን?

ኢትዮጵያ በእንሰሳት ሀብቷ ከአፍሪካ ግንባር ቀደም ብትሆንም ከዘርፉ ማግኘት የሚገባትን ጥቅም አላገኘችም። ይሁን እንጂ የእንሰሳት ሀብት አጠቃቀማችንን ከዘልማዳዊ አሠራር ተላቆ ዘመናዊ በማድረግ ለኢኮኖሚው ያለውን ፋይዳ እንዴት ማሳደግ እንችላለን? ስንል ምሁራንን አነጋግረናል። በግብርና... Read more »

ለ2012 ምርጫ መከናወን ወሳኙ ጊዜ ወይስ ቁርጠኝነት?

ምርጫ 2012ን ለማካሄድና ስኬታማነት ወሳኙ ጉዳይ ምንድን ነው? ስትል አዲስ ዘመን ጋዜጣ ትጠይቃለች። ምርጫውን ነፃ፣ ፍትሐዊና በህዝብ ዘንድ ተአማኒ ለማድረግስ መሟላት ወይም መስተካከል የሚገባቸው ወሳኙ ጊዜ ወይስ የፖለቲካ አመራሩ ቁርጠኝነት? ኢንጂነር ዘለቀ... Read more »