
በትምህርት ቤት ከሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች ውስጥ አንደኛውና ዋናው በክፍል ውስጥ የሚሰጠው መደበኛ ትምህርት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከክፍል ውጪ በክበባት በመደራጀት በተጓዳኝ የሚሰጠው ትምህርት ነው። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በአገራችን ትምህርት ቤቶች ያለውን ወቅታዊ... Read more »

– 98 ነጥብ 51 በመቶ መራጭ ሲዳማን በክልልነት መርጧል – ሂደቱ ሰላማዊና ተዓማኒ ነው ሀዋሳ፡- በሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ከሰጠው መራጭ 98 ነጥብ 51 በመቶ የሲዳማን በክልልነት መደራጀት መምረጡን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ... Read more »

ማህበረሰቡ ባህላዊ እሴቶቹን ተጠቅሞ አንድነቱን እንዲያጠናክር ለማድረግ ዕድል አልተሰጠም።ባህላዊ እሴቶች ቦታ አለመሰጠታቸውና አልፎ አልፎም በፖለቲከኞች እንዲተገበሩ መሆኑ ተአማኒነታቸውም ሆነ ተቀባይነታቸው ከውጤታማነት አርቋል ሲሉ ምሁራን ይገልጻሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑት ረዳት... Read more »

ባህር ዳር፡- ከግማሽ በላይ የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ክፍል መፃፍና ማንበብ በማይችልበትና የንባብ ባህል በሌለበት ሁኔታ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ማሸጋገርም ይሁን ሰላምን ማምጣት አስቸጋሪ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሐፍት ኤጀንሲ በባህር... Read more »

አዲስ አበባ፦ በሕገ መንግሥቱና በተለያዩ ሕጎች የተቀመጡ ድንጋጌዎችን ወደ ተግባር በመቀየርና ሕጎችን በድጋሚ በማሻሻል የዳኝነት ነፃነትን ለማስፈን እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከዳኞች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጉዳዩ... Read more »

ቢሾፍቱ፡- በውሃ ምትክ አጓትን በመጠቀም በምግብ ንጥረ ይዘቱ የበለጸገ ዳቦና የፍራፍሬ ጭማቂ ለማምረት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ። የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት... Read more »
እስኪ መላ በዪ መላ ከአንች ይገኛል፤ እኔማ ወንድ ነኝ ይደናገረኛል የሚል የአገር ቤት ዘፈን አለ። ‹‹ሴት መለኛ ናት›› የሚለው አባባልም ተደጋግሞ ይነገራል። አባባሉን ብዙ ሰዎች ሴቶች ተረጋግቶ የማሰብና መላ የመፍጠር አቅም እንዳላቸው... Read more »
– የሱዳን ፐብሊክ ዲፕሎማሲ ቡድን የሦስት ቀናት ጉብኝት እያካሄደ ነው አዲስ አበባ፡- በታንዛንያና የመን ለችግሮች ተጋልጠው የነበሩ 1403 ዜጎች ከአለም አቀፉ የፍልሰት ድርጅት/አይ.ኦ.ኤም/ ጋር በመተባበር ወደ አገራቸው እንዲመለሱ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የውጭ... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢህአዴግን ውህደት በተመለከተ የሰባት ሀገራት ተሞክሮ መወሰዱን የውህደቱን ጥናት ካከናወኑ ባለሙያዎች መካከል አንዱ የሆኑት ዶክተር ሙሉ ነጋ ተናግረዋል። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ትምህርት እና ስነባህሪ ጥናት ኮሌጅ መምህር እና የኢህአዴግ ውህደት... Read more »
ሙከጡሪ፡- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውጫሌ ወረዳ 300 ሚሊዮን ብር በላይ የወጣባቸው የሲሚንቶ፤ ጀብሰም እና ብርጭቆ ፋብሪካዎች ያለ ሥራ መቆማቸው ተገለፀ። ባለሃብቶቹ በወሰዱት ፈቃድ ከመስራት ይልቅ ሌላ አማራጮች ላይ ማማተር መጀመራቸውም... Read more »