ፓርቲዎች ከሕዝቡ ጋር እንዳይገናኙ ማን ከለከላቸው?

በሀገሪቱ ውስጥ ከ108 በላይ ተፎካካሪ ፓርቲዎች ቢኖሩም እንወክለዋለን ከሚሉት ሕዝብ ጋር ያላቸው ግንኙነት ደካማ መሆኑ ያለው ነባራዊ ሁኔታ ያሳያል። የኢትዮጵያን ፖለቲካ በቅርበት የሚያውቁ አካላትም የሚመሰክሩት ይህንኑ ሀቅ ነው። የዚህ ችግር መንስኤ ምንድነው?... Read more »

የሥጋና ወተት ኤክስፖርት ከባለፈው ዓመት ቅናሽ አሳይቷል 

አዲስ አበባ፡- የሥጋና ወተት ኤክስፖርት ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የሁለት ነጥብ 10 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ቅናሽ ማሳየቱን የኢትዮጵያ ሥጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ደበሌ ለማ... Read more »

የብልጽግና ቁልፍ

የውጭ ምንዛሬ ያስገኛሉ ተብለው ተስፋ ከተጣለባቸው የግብርና ዘርፎች መካከል የቁም እንስሳት አንዱ ነው። ይሁን እንጂ፤ በተደጋጋሚ ሕገ ወጥ የቁም እንስሳት ንግድ ዘርፉን እየተፈታተነው ስለመሆኑ ይገለጻል። ሰሞኑንም ቢሆን ከግብርና ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ዘርፉን... Read more »

አዲስ አበባ ለብሔራዊ ፈተና ዝግጅቷን አጠናቅቃለች

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ለአገር አቀፍ ብሔራዊ ፈተና ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። የትምህርት ቢሮው በከተማው ከሚገኙ ሁሉም የፈተና ባለድርሻዎች ጋር ትናንት በኢንተርኮንቲኔንታል ሆቴል የፈተና ንቅናቄ ማስፈፀሚያ ሰነድ ላይ ውይይት ባደረገበት... Read more »

ከመኸር እርሻ 406 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዷል

አዲስ አበባ፡- ከ2011/2012 የመኸር እርሻ 406 ሚሊዮን ኩንታል ምርት ለማግኘት ታቅዶ እየተሰራ እንደሆነ የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ ዓለማየሁ ብርሃኑ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ በ2011/2012 የመኸር እርሻ 13... Read more »

ለጤና ሙያተኞች የደመወዝ እርከን ጭማሪ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፡- ለጤና ሙያተኞች በተሰጣ ቸው ላይ ሁለት እርከን ተጨምሮላቸው የተፈጠረው ልዩነት እንዲስተካከል መደረጉንና በሐምሌ ወር ሁለት ዓመት ለሚሞላቸው የጤና ሙያተኞችም በዕድገት ስም ሦስት ዕርከን እንዲሰጣቸው ውሳኔ ማግኘቱን ሲቪስ ሰርቪስ ኮሚሽን ገለጸ።... Read more »

ከሰል በከሰል

 እንደ ሌሎች ሸቀጦችና ምርቶች አቅርቦቱ ዘምኗል፡፡ፊት በትልቅ ጆንያ ብቻ ይገኝ ነበር፤ አሁን ለራሱ በተዘጋጀ መሸጫ ቦታ በትንሽ ጆንያ እና በየሱቁ ደግሞ በፌስታልም ያገኙታል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ በየመንደሩ በመኪና ይቸረቸራል፡ ከሰል፡፡ ተክለሃይማኖት... Read more »

ኢንቨስትመንቱን ማነቃቃት

 በሙዚቃ በደመቀው ግቢ የኢንቨስትመንት ተቋማት ምርቶቻቸውን ይዘው ቀርበዋል፤ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እና የከተሞች የኢንቨስትመንት ቢሮዎችም የኤግዚ ቢሽኑ ታዳሚዎች ናቸው፡፡ ምርትና አገልግሎት ማስተዋወቅ እና ባለሀብቶችን ማማለልም ከኢግዚቢሽኑ ዓላማዎች መካከል ዋነኛው ነው፡፡ ለአንድ... Read more »

የስራ ፈጠራው ዘርፍ ከሥራ እድሉ ባሻገር

የሰው ልጅ ሰው ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ ሥራ አለ። መኖሩም ዓለማችን ዛሬ ያለችበት ደረጃና ሁኔታ ላይ እንድትገኝ አድርጓታል። ባጭሩ ዓለማችንን ለዚህ ለአሁን መልኳ ያበቃት ሥራ ሲሆን፤ በተለም ድርጊት ፈፃሚው ወጣቱ ሀይል ነው። በየትኛውም... Read more »

የዕውቀት ክፍተት ለሳይበር መረጃ ደህንነት ስጋት መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ የመንግሥት ተቋማት ሠራተኞች እና የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ዘርፉ አመራር እውቀት ማነስ ለሳይበር ደህንነት ስጋት መሆናቸውን አንድ ጥናት አመለከተ። በሲፒዩ ኮሌጅ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ መምህር የሆኑትና “የሳይበር ደህንነት አተገባበርና ተግዳሮቶች” በሚል ጥናት... Read more »