አዲስ አበባ፦ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የልማት ፕሮግራም የ2012 ዓ.ም ምርጫ ለማገዝ ከኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስቴርና ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጋር የ40 ሚሊዮን ዶላር የትብብር ስምምነት አደረገ። ስምምነቱን የፈረሙት በኢትዮጵያ በኩል የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የዓለም አቀፍ የልማት ማህበር (IDA) 19ኛው ሀብት የማሰባሰብና የመተካት ፕሮጀክት ለኢትዮጵያ መልካም አጋጣሚ የፈጠረ፣ ለልማት አጋርነት ዋስትና የሰጠና ፍትሃዊ የሀብት ክፍፍል እንዲኖር የሚያግዝ መሆኑን ፕሬዚደንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የለውጥ... Read more »
ኢትዮጵያ ከድህነት ለመውጣት በከፍተኛ ጥረት ውስጥ ከሚገኙ የአፍሪካ አገራት በግንባር ቀደምነት ትጠቀሳለች። ግብርና መር በሆነው የኢኮኖሚ ፖሊሲ በመመራት ባለፉት ሁለት አስርት ዓመታት ያስመዘገበችው ተከታታይ የኢኮኖሚ እድገትም የዚህ ማሳያ ነው። በቅርቡ ደግሞ አገሪቱ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ‹‹ኢትዮጵያ ለሱዳን ህዝብ ሰላም አበክራ መስራቷን ትቀጥላለች›› ሲል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ 68ኛው የኢጋድ የሚኒስትሮች ምክር ቤት ጉባኤ ከዛሬ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ... Read more »
አዲስ አበባ ፦ ኢትዮጵያ በኤሌክትሪክ ሃይል መቆራረጥ ምክንያት በአንድ ዓመት 95 ነጥብ 5 ቢሊዮን ብር ማጣቷን ጥናት አመለከተ፡፡ ከዚህ ውስጥ ኢንዱስትሪዎችና የንግድ ኩባንያዎች 17 ነጥብ 24 ቢሊዮን ብር አጥተዋል። የኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የታዳጊ ሀገራትን የልማት ጥረት ለመደገፍ የሚውል ፋይናንስ ለማሰባሰብ እንዲረዳ የሚካሄደውን (አይ ዲ ኤ 19) ጉባኤ በዛሬው ዕለት እንደምታስተናግድ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ሚኒስትር አስታወቀ። የሚኒስትሩ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሀጂ... Read more »
ባሌ ሮቤ፡- የኦሮሚያ ክልል ባሌ ዞን አስተዳደሩና የኢኮኖሚ እድገቱ የተሻለ እንዲሆን ለማድረግ በሚል በሁለት እንዲከፈልና ምሥራቅ ባሌ ጊኒር ላይ እንዲሆን በሚል ከኅብረተሰቡ የቀረበው ጥያቄ ቀና ምላሽ ያገኛል በሚል በጉጉት እየተጠበቀ መሆኑን የባሌ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የጂኦተርማል ኢነርጂን ይበልጥ ለማልማትና የግል ዘርፉንና ባለሀብቱን ለማሳተፍ የሕግ ማሻሻያ ሥራዎች እየተሠሩ መሆናቸውን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ። የኤሌክትሪክ ኃይሉ የኮሚዩኒኬሽን ዳይ ሬክተር አቶ ሞገስ መኮንን በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለፁት፤ የሕግ... Read more »
አዲስ አበባ፡– በሀገሪቱ የተለያዩ አካባ ቢዎች ስለተከሰተው የኮሌራ በሽታ ኅብረተሰቡ ግንዛቤ እንዲጨብጥ በማድረግ በሽታውን የመከላከል ሥራ እየተሰራ መሆኑን በኢትዮጵያ ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች የተግባቦት ባለሞያ አቶ መላኩ አበበ... Read more »
የአዲስ አበባ ሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ፅህፈት ቤት የዕድሮች ምክር ቤት የሰላምና የልማት ንቅናቄ ዓመታዊ የውይይት መድረክ ዛሬ አካሂዷል፡፡ የአዲስ አበባ የዕድሮች ምክር ቤት ዛሬ በግሎባል ሆቴል ባካሄደው ዓመታዊ የውይይት መድረክ ዕድሮች ኃይማኖት፣... Read more »