-የ50 ዓመታት የውሃ ጥያቄ ተመልሷል አዲስ አበባ፡- በሰሜን ሸዋ ዞን የመንግስት ተቋማት በአካባቢው የልማት ሥራ ላይ ከሚንቀሳቀሰው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የክርስቲያናዊ ልማት ተራድኦ ኮሚሽን ጋር በመተባበር ተራቁቶ የነበረ 80 ሄክታር መሬት ደን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከዓለም ባንክ በብድር የተገኘው 300 ሚሊዮን ዶላር በገጠርና ከተማ ንጹህ የውሃ አቅርቦትና ንጽህና ፕሮጀክት ማስፈጸሚያ እንደሚሆን ተገለፀ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ትናንት በሰጡት መግለጫ፤ ብድሩ ቀደም ሲል የንጹህ ውሃ... Read more »
. ከፖለቲከኞችና ነጋዴዎች ነፃ ይሆናል አዲስ አበባ፡- በሙያተኞች የሚመሰ ረተው ኢትዮ ዋርካ መልቲ ሚዲያና ኮምኒኬሽን ሼር ካምፓኒ የጋዜጠኝነት ሙያን ለማሳደግ እንደሚሰራ ተገለጸ። ሚዲያው የጋዜጠኝነትን ሙያ ሳይንሳዊ በሆነ መንገድ ከነጋዴዎችና ፖለቲከኞች ተፅዕኖ ነፃ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአመራርነት ሚናን በሳይንሳዊ እውቀት ላይ በማስደገፍ የተጀመረው አገራዊ ለውጥ እንዳይቀለበስ ትልቁን ድርሻ እንደሚወጣ የኢፌዴሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ መለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ ‹‹ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት እና የለውጥ አመራር››... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት በአገሪቱ እየተከሰተ ያለውን ችግር ለመቅረፍ እያንዳንዱ የሃይማኖት ተቋም የበኩሉን ሃላፊነት ሊወጣ እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አሳስቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከጣሊያን ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር... Read more »
አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ተቀጥረው የሚሠሩ ከ120 ሺ በላይ የመንግሥት ሠራተኞች የፐብሊክ ሰረቪስ ሳምንት በዓልን ምክንያት በማድረግ ነገ የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ለመዲናዋ ነዋሪዎች ሊሰጡ ነው። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »
አዲስ አበባ፤ በአገር አቀፉ ደረጃ በመካሄድ ላይ በሚገኘው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በመጪው ሐምሌ ወር መጀመሪያ ከሁለት መቶ ሚሊየን በላይ ችግኞችን በመትከል አዲስ ታሪክ ለማስመዝገብ መታቀዱን የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስቴር አስታወቀ። ሚኒስቴር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢስት አፍሪካ ቦትሊንግ ካምፓኒ አካል የሆነው የኮካ ኮላ ፋብሪካ በኢትዮጵያ አራተኛና ትልቁን ፋብሪካውን በሰበታ ከተማ ለመክፈት በ2 ቢሊየን ብር የግንባታ ሥራውን በይፋ አስጀመረ፡፡ ካምፓኒው ከሰበታ ከተማ በተረከበው 14 ነጥብ ሦስት... Read more »
– በሕገወጥ መንገድ ሲመነዘር የተገኘ 15 ሚሊየን 906 ሺ ብር በቁጥጥር ሥር አዋለ – ለ13 ሺ 649 ዜጎች የሥራ ዕድል ፈጠረ አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በመዲናዋ... Read more »
አዲስ አበባ፤- 143 ቦታዎች የጎርፍ አደጋ ይከሰታል ተብሎ የተገመተ ሲሆን፤ ከነዚህ ውስጥ 43ቱ ከፍተኛ ስጋት ያለባቸው በመሆኑ በቅርቡ አስፈላጊው ዝግጅት እንዲደረግ ማስጠንቀቂያ እንደሚደርሳቸው ተጠቁሟል። የጎርፍ አደጋውን ለመከላከል አስፈላጊው ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም የብሔራዊ... Read more »