መቐለ፡- የዴሞክራሲ ስርዓት እየተሸረሸረ በመምጣቱ ሀገሪቱ የጸረ ሰላምና የፀረ ልማት ኃይሎች መናኸሪያ በመሆኗ ስርዓት አልበኝነትና ህገ ወጥነት መተኪያ የሌለውን ክቡር የሰው ልጅ ህይወት ቀጥፏል ሲሉ የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር... Read more »
አዲስ አበባ፣ ‹‹የግድያ ድርጊቱ በሀገራችን ከስልጣንና ተያያዥ ጉዳዮች ጋር የነበሩ የመጠፋፋት ባሕሎች ዳግም ላይከሰቱ፤ የተሻገርነውን ወደኋላ የመለሰ አደገኛ ክስተት በመሆኑ ሁሉም በነቂስ ሊያወግዘውና በጽናት ሊታገለው ይገባል፤››ሲሉ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የአዴፓ ሊቀመንበር... Read more »
ሰማዕታት ጎዳና ገና ጎህ ሲቀድ ነበር ህዝብ የሞላው ‹‹ ጀግና ታሪክ ይሰራል እንጂ አይኖርም››፣ ‹‹ጀግኖቻችን ቢገደሉም አንንበረከክም›› የሚሉና በርካታ መልዕክቶችን ያሰፈሩ ባነሮችን መፈክር የሚያሰሙ ወጣቶች ከዓይናቸው ጭስ ሲንቦገቦግ ይታያል። ከወዲያ እናቶች በመሪር... Read more »
አዲስ አበባ፡- የምስራቅ አፍሪካ ፖለቲካዊ ሥሪትና መንግስት ምስረታ ባለመጠናቀቁ ቀጣናው እስካሁን ድረስ በችግር ውስጥ እንዲማቅቅና ለዜጎች ፈተና ሆኖ መቀጠሉ ተገለጸ። ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ 18ኛውን የጥናትና ምርምር ጉባዔ ትናንት በጀመረበት ወቅት በወለጋ ዩኒቨርሲቲ የህግ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለውጡን እየመራ ያለው አመራር በኢትዮጵያ ታሪክ ተገኝተው ካመለጡ ወርቃማ የፖለቲካ ዕድሎች ትምህርት በመውሰድ የተንዣበበውን ችግር መፍታት እንደሚገባው ተጠቆመ፡፡ በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ መምህርና ተመራማሪ ዶክተር ጋሻው አይፈራም፤ በመለስ ዜናዊ አመራር አካዳሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የፀረ ሙስና ትግል የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሚና አሁን ካለው በላቀ ደረጃ ማደግ እንዳለበት የፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ገለፀ። የፌዴራል ስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የቲቪ በሽታን እንዲመረ ምሩ ስልጠና የወሰዱ ዓይጦች ኃላፊነታቸውን በአግባቡ እያከናወኑ በመሆኑ ምስጋና ቀረበላቸው። ምስጋናውን ያቀረበው በጤና ሚኒስቴር ሥር የሚተዳደረው አርማወር ሀንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት ነው። የኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አበበ ገነቱ... Read more »
“ፍርደኞቹ ራሳቸው በፖሊሶች ላይ የሰብአዊ መብት ጥሰት እያካሄዱ ነው” – ጠቅላይ አቃቤ ህግ አዲስ አበባ፦ በማረሚያ ቤት፣ በቀጠሮና ማረፊያ ቤት የሚገኙ ፍርደኞች ሰብአዊ መብት ጥሰት ድሮ ከነበረው እየጨመረ እንደሆነ የሚያሳዩ መረጃዎች እየወጡ... Read more »
አዲስ አበባ፡- «ኢህአዴግ እንደ ፓርቲም ሆነ አገር እንደሚመራ መንግ ሥት 2012 ምርጫው በተቀመጠው ጊዜ ሰሌዳ መሠረት ይካሄዳል ብለን በማሰብ እየተንቀሳቀስን ነው። ለዚህም አፅንኦት ሰጥተን ከወዲሁ ዝግጅት ማድረግ እንዳለብን ኢህአዴግ አቅጣጫ አስቀምጧል፤» ሲሉ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በኦሮሚያ ክልል ምርት እንዲያቆሙ እገዳ ከተጣለባቸው 22 ፋብሪካዎች ውስጥ 19ኙ ወደ ምርት እየተመለሱ መሆናቸውን የኦሮሚያ ክልል አካባቢ፣ አየር ንብረት ለውጥና የዱር እንስሳት ጥበቃ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዳይሬክተር አቶ ቦና... Read more »