ቦርዱ የሲዳማ ዞንን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ለማከናወን በዝግጅት ላይ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፡– የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ከደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች ህዝቦች ክልል ምክር ቤት ለቦርዱ የቀረበው የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ህዝበ ውሳኔ ለማከናወን የመጀመሪያ ደረጃ ዝግጅት ላይ መሆኑን አስታወቀ። ቦርዱ የሲዳማ ዞን ክልል... Read more »

የከተማ አስተዳደሩ ውጤቶችን ቢያስመዘግብም አሁንም የሚቀሩ ሥራዎች አሉ

አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባለፈው አንድ ዓመት በርካታ ውጤቶችን ቢያስመዘግብም አሁንም የሚቀሩ ሥራዎች መኖራቸውን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። አዲስ ዘመን ጋዜጣ ያነጋገራቸው ነዋሪዎች በሰጡት አስተያየት በዓመቱ በርካታ ሥራዎች ቢከናወኑን አሁንም በአፋጣኝ... Read more »

የችግኞችን አለመፅደቅ ችግር የሚፈታ ምርምር እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ

ሰሜን ሸዋ፡– በሰሜን ሸዋ ደጋማ አካባቢዎች በብዛት በውርጭ የመጠቃትና ውሃ የመያዝ ችግር ስላለባቸው ችግኞቹ ውርጩን መቋቋም የሚያስችላቸውን መንገድ በቴክኖሎጂ የማገዝ ምርምር እየተሰራ መሆኑ የኢትዮጵያ አካባቢና የደን ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ። የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር... Read more »

የላቀ የመልካምነት ደረጃ

 ‹‹መልካምነት›› በሰው ልጆች ውስጥ ያለ ተፈጥሯዊ ባህሪ ቢሆንም በሀይማኖታዊና በባህላዊ እሴቶቻችን ጎልብቶ በማህበራዊ ተራክቧችን ውስጥ ትልቅ አስተዋጽኦ የሚያበረክት ጸጋ ነው። ‹‹ሰው ለሰው መድሀኒቱ ነው፣ መልካምነት ለራስ ነው፣ ጽድቅና ኩነኔ ቢኖሩም ባይኖሩም ከክፋት... Read more »

የ31ኛው ከንቲባና ካቢኔያቸው የአንድ ዓመት ጉዞ

 ከአንድ ዓመት በፊት ልክ በዛሬው ዕለት 31ኛው የአዲስ አበባ ከንቲባ ይፋ ሆነ። ከንቲባው የኬሚካል መሀንዲሱ ኢንጅነር ታከለ ኡማ ነበሩ። ሹመታቸው ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች በደግም በመጥፎም ፣በስኬትም በነቀፌታም መነጋገሪያ ሆነዋል።... Read more »

ውሳኔው ታገደ

 አዲስ አበባ፡- ‹‹ፍትሕ ሆይ ከወዴት አለሽ?›› በሚል ርዕስ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሐምሌ 3 ቀን 2011 ዓ.ም የተስተናገደው የጌት እሸት ዲተርጀንት ማምረቻና ማሸጊያ ፋብሪካ ላይ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት ያሳረፈው... Read more »

ቤት በሌለበት የቤት ቁጥር የሰጠው ክፍለ ከተማ

 ከሦስት ወራት በፊት መጋቢት 20 ቀን 2011 ዓ.ም በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ «ዓመታትን የዘለቀው የላስቲክ ቤት ነዋሪዎች እሮሮ» በሚል ርዕስ በሰንጋ ተራ 9 ዓመታትን በላስቲክ ቤት ውስጥ ያሳለፉ ሰዎችን ሕይወት የተመለከተ ዘገባ... Read more »

ተፈናቃዮችን ለማቋቋም ክልሎቹ ሃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ተገለፀ

 ከቤኒሻንጉል ጉምዝ ተፈናቅለው ወደ ቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ለማቋቋም የቤኒሻንጉልና ኦሮሚያ ክልሎች ሃላፊነታቸውን በተገቢው ሁኔታ መወጣት እንደሚገባቸው የምስራቅ ወለጋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አስታወቁ። በኦሮሚያ ክልል የምስራቅ ወለጋ ዞን ምክትል አስተዳዳሪ አቶ አስመራ ጃራ... Read more »

ጨፌ ኦሮሚያ የ25 የስራ ሃላፊዎችን ሹመት አጸደቀ

አዳማ:- ጨፌ ኦሮሚያ የቀረበለትን የ25 አዲስ የቢሮ ኃላፊዎችና የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች ሹመት ጨምሮ የተለያዩ ሰነዶችን በማጽደቅ የሦስት ቀናት ጉባኤውን አጠናቀቀ። በአዳማ ከተማ ገልማአባገዳ አምስተኛ የጨፌ ኦሮሚያ አራተኛ የሥራ ዘመን 10ኛ ጉባኤውን... Read more »

የአሰሪዎችን መብት የሚያስጠብቅ ጠንካራ ተቋም ለመመስረት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ አሰሪዎችን ራዕይ የሚያሳካ ጠንካራ ተቋም እውን እንዲሆን እየሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ አሰሪዎች ኮንፌደሬሽን አስታወቀ። ኮንፌደሬሽኑ ትናንት ባካሄደው አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ከኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ አሰሪዎች ኮንፌደሬሽን ጋር ውህደት ለመፍጠር በሚያደርጋቸው ድርድሮች የሚወክሉትን... Read more »