የአማራና የሱማሌ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ከዛሬ ጀምሮ በባህር ዳር ይካሄዳል

ባህር ዳር፦ የአማራ የሱማሌ ክልሎች ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ ከዛሬ (ሀምሌ 12/2011 ዓ.ም) ጀምሮ ለሦስት ተከታታይ ቀናት በባህዳር ከተማ እንደሚካሄድ የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙዩንኬሽን ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ፡፡ ዳይሬክተሩ አቶ አሰመኸኝ... Read more »

‹‹ አሁን የምክር ቤቱ አባላት በሚወስዱት አቋምም ሆነ በሚያራምዱት ሃሳብ አይገመገሙም›› የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፡- የህዝብ ተወካዮች የምክር ቤት አባላት ከዚህ ባለፉት ዓመታት በያዙት አቋምና በሚያራምዱት ሃሳብ በድርጅት ይገመገሙ እንደነበር፤ አሁን ግን የሚገመገሙበት ሁኔታ አለመኖሩን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዋና አፈጉባኤ ገለጹ፡፡ አፈጉባኤ አቶ ታገሰ... Read more »

ከአስር ላኪዎች 110 ቶን ቡና ተቀሽቧል

አዲስ አበባ፡- በተያዘው በጀት ዓመት ከአስር ላኪዎች ብቻ 110 ቶን ቡና መቀሸቡን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የባለስልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የግብይት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ሻፊ ኡመር በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤... Read more »

በመዲናዋ ቫይረሱ እንዳለባቸው የማያውቁ 12 ሺህ ነዋሪዎች መኖራቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡– በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ 12 ሺህ 200 ሰዎች ከኤች አይቪ ኤድስ ጋር እንደሚኖሩ ሳያውቁ ይኖራሉ ተብሎ እንደሚገመት በጥናት መረጋገጡን የጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል አስታወቀ። ሆስፒታሉ ከቻይና መንግሥት በ 2 ነጥብ 5... Read more »

በደቡብ ወሎ ዞን 461 ሺ 662 ሄክታር ማሳ በዘር ለመሸፈን እየተሠራ ነው

•78 ሺህ ሄክታር ማሳ በኩታ ገጠም ዘዴ በዘር ተሸፍኗል ደሴ፡– በአማራ ብሄራዊ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን በመኸር እርሻ 461 ሺ 662 ሄክታር በዘር ለመሸፈን ታቅዶ እየተሠራ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ 78... Read more »

ነባሩ የኦሮሞ መንግሥት ስርዓት ኢትዮጵያንና የአፍሪካን ቀንድ ከቀውስ የመታደግ አቅም እንዳለው ተገለጸ

ጂማ:- በጂማ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ባለው አራተኛው ዓለም አቀፍ የኦሮሞ ጥናት ኮንፈረንስ ላይ እንደተገለጸው፤ ነባሩ የኦሮሞ መንግሥት አስተዳደር በኢትዮጵያና አፍሪካ ቀንድ አካባቢ የሚታየውን ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ቀውስ የማስወገድ አቅም እንዳለው ተገለጸ። ‹‹የኦሮሚያ መንግሥት... Read more »

የሰላም እጦት ስጋቱን ለመቅረፍ መንግሥት መፍትሔ እንዲያፈላልግ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ ከተከሰተው የሰላም እጦት ስጋት ለመላቀቅ መንግሥት በላቀ እርጋታ የሚመለከታቸውን አካላት ያሳተፈ መፍትሔ እንዲያፈላልግ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ ፅህፈት ቤት ጠየቀ፡፡ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባዔ ዋና ዳይሬክተር አቶ ቢኒያም አባተ... Read more »

ነጻ የንግድ ቀጣናው የአፍሪካን ንግድ የት ያደርሰው ይሆን?

የአፍሪካ ሕብረት ርዕሰ ብሔሮችና መንግስታት በናይጄሪያ ርዕሰ መዲና ኒያሚ ባካሄዱት ሙሉ ቀን የዘለቀ 12ኛው ልዩ መደበኛ ስብሰባ የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ተግባራዊ ስራ እንዲጀምር መወሰኑን የአፍሪካ ሕብረት በድረ ገፁ አስነብቧል። የአፍሪካ ነጻ... Read more »

በትግራይ ክልል ሀምሌ 22 ቀን 12 ሚሊዮን ችግኞች ይተከላሉ

አዲስ አበባ፡– በትግራይ ክልል በመጪው ሀምሌ 22 ቀን 2011 ዓ.ም 12 ሚሊዮን ችግኞችን በአንድ ቀን ለመትከል እቅድ ተይዞ ዝግጅት መጠናቀቁን የክልሉ ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የደን ልማት ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር... Read more »

ለሰላምና የልማት አጀንዳን የማስረጽ ስራና የጨፌው አባላት ሚና

በአዳማ ከተማ ገልማ አባገዳ ሰሞኑን በተካሄደው የጨፌ ኦሮሚያ አምስተኛ የስራ ዘመን አራተኛ ዓመት 10ኛ ጉባኤ ላይ የመንገድ፣ የውሃ የኤሌክትሪክ፣ የጤና እና በሌሎችም አገልግሎቶች ላይ የአቅርቦት ችግሮች መኖራቸውንና መስተካከል እንዳለባቸው የጨፌው አባላት በስፋት... Read more »