አዲስ አበባ፡- የኢትዮ ቴለኮምን ድርሻ መሸጥ አሳሳቢ ጉዳይ በመሆኑ ተጨማሪ ተወዳዳሪ ድርጅቶችን ማስገባት ላይ በዋናነት ሊተኮር እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ገልጸዋል። በዓለም አቀፉ ቴሌኮሙኒኬሽን ማህበር እና በተለያዩ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ድርጅቶች በከፍተኛ ኃላፊነት ደረጃ ለ50... Read more »
አዲስ አበባ፡- አንባቢ ትውልድ ለመፍጠር ለሚደረጉ የመጻሐፍት ዓውደ ርዕዮችና የንባብ ፕሮግራሞች መንግስት ትኩረት እንዳልሰጠ የኢትዮጵያ ደራሲያን ማህበር አስታወቀ፡፡ ማህበሩ በየዓመቱ የሚያካሂደውን የመጽሐፍ ዓውደ ርዕይና የንባብ ፕሮግራም ትናንት ጀምሯል፡፡ በመክፈቻ ፕሮግራሙ ላይ ንግግር... Read more »
አዲስ አበባ፡- መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል የሚንከባከባቸውን አረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን ቁጥር 10 ሺህ ለማድረስ ዘመናዊ ሕንጻ እየገነባ ነው፡፡ መቄዶንያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በላከው መግለጫ እንዳስታወቀው፤... Read more »
• 16 ሚሊዮን ሰዎች በፍሎራይድ ውሃ ተጠቅተዋል • 100 ሺዎቹ ብቻ ከፍሎራይድ የጸዳ ውሃ ያገኛሉ አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ የሚኖሩ 16 ሚሊዮን ሰዎች ፍሎራይድ ባለበት ውሃ መጠቃታቸውንና ከእነዚህም መካከል ከፍሎራይድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ ‹‹የዜግነት አገልግሎት አዋጅ›› በአገሪቱ ሁለንተናዊ ለውጥ ለማምጣትና የማህበረሰቡን ሁለንተናዊ ተሳትፎ በማረጋገጥ አገራዊ ስሜትን ለማዳበር የጎላ ሚና እንዳለው ተገለጸ፡፡ በክልሉ የዜግነት አገልግሎት አዋጅ ዙሪያ ህዝባዊ መድረክ ተካሂዷል፡፡ የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በ12 ሰዓታት ውስጥ 200 ሚሊዮን ችግኝ በመትከል በህንድ የተያዘውን ክብረወሰን ለመስበር በምታደርገው ጥረት የእምነት ተቋማት ኃላፊነታቸውን እንደሚወጡ አረጋገጡ፡፡ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነት መምሪያ ኃላፊ አቶ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የሲዳማ ወጣቶች ሀገር እንዳትረጋጋ ፍላጎት ካላቸው ሀይሎች ራሳቸውን በመጠበቅ የህዝበ ውሳኔውን ቀን በትዕግስት እንዲጠባበቁ የሲዳማ አርነት ንቅናቄ /ሲአን/ ሊቀ መንበር አቶ ዱካሌ ላሚሶ አሳሰቡ፡፡ ሊቀመንበሩ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ አሁን... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዜጎችን በሁለንተናዊ መልኩ ተጠቃሚ ለማድረግ የተቀረፀውን የማህበራዊ ጥበቃ ፖሊሲ ተግባራዊነቱን በተጨባጭ ለማረጋገጥ የሚያስችል የማህበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት ሊቋቋም መሆኑን የሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በሰራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የማህበራዊ ደህንነት... Read more »
•ህዝቡ በችግኝ ተከላ መርሐግብሩ እንዲሳተፍ ጥሪ ቀርቧል አዲስ አበባ፡– የኦሮሚያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት በክረምቱ በተያዘው ሀገራዊ የችግኝ ተከላ መርሐግብር በሐምሌ 22 ቀን 2011 ለሚካሄደው ‹‹የአረንጓዴ አሻራ›› መርሐ ግብር 250 ሚሊዮን ጉድጓዶች መዘጋጀታቸው... Read more »
–በማስፋፊያው ቦታ ላይ ህገ ወጥ ግንባታዎች እየተካሄዱ ናቸው አዲስ አበባ፡– በ2010ዓ.ም ከፈረንሳይ የል ማት ድርጅት ተቋም በተገኘ የ70 ሚሊዮን ዩሮ ብድር ይሰራል የተባለው የቄራዎች ማስፋፊያና ማዘመኛ ፕሮጀክት እስካሁን ሥራ አለመጀመሩ ታወቀ። ለማስፋፊያና... Read more »