
• ፋብሪካውን በሽርክና የሚያለማ ድርጅት አልተገኘም አዲስ አበባ፡- የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን በያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ የባንክ ዕዳና ወለድ ምክንያት በራሱና በሚያስተዳድራቸው ፋብሪካዎች ህልውና ላይ ከባድ አደጋ ማንዣበቡን አስታወቀ። የፋብሪካውን ቀሪው ሥራ በማጠናቀቅ በሽርክና... Read more »

አዲስ አበባ፦ ከሽምብራ ሰብል ፕሮቲንን በማበልፀግ በሕፃናት ላይ የሚከሰተውን የመቀንጨር ችግር ለመከላከል ምርምር እየተደረገ መሆኑንና በዚህም ስኬታማ ውጤት መገኘቱን የኢትዮጵያ ባዮ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት አስታወቀ። የምርምር ውጤቱ በያዝነው ዓመት መጨረሻ ይፋ ይሆናል። የኢንስቲትዩቱ... Read more »

ቡራዩ፡- ለውጡን ተከትሎ የተፈጠሩ ግጭቶች ካስከተሎት የሰው ሞትና ንብረት ውድመት ማግስት የተገኘውን ሰላም ዘላቂ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የህዝቦችን ደህንነት ከማስጠበቅና የህዝብ አመኔታና ድጋፍ ከማግኘት አኳያም የህግ የበላይነት የማስከበር ሥራው ተጠናክሮ... Read more »

አዲስ አበባ:- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማትን በመጪው ማክሰኞ ኖርዌይ ኦስሎ ከተማ በመገኘት እንደሚቀበሉ የሽልማት ኮሚቴው አስታወቀ። በኖርዌይ የሚገኘው የኖቤል ኮሚቴ የ2019 የኖቤል የሰላም ሽልማት አሸናፊ ጠቅላይ ሚኒስትር... Read more »

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ለሚ ከሚባለው አካበቢ ማልደን ተነስተን ወደ መርሐቤቴ እየተጓዝን ነው። ከአካባቢው ብዙ ሳንርቅም የጠዋቱ ብርድ ያልበገራቸው ጥቂት ሰዎች ‹‹በቃሬዛ›› የታመመ ሰው ተሸክመው ለተሽከርካሪ አመቺ ባልሆነው መንገድ በእግራቸው ሲኳትኑ... Read more »

ቡራዩ፡- ዘንድሮ ለ14ኛ ጊዜ በኦሮሚያ ክልል አዘጋጅነት ለሚከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በድምቀትና በሰላም መጠናቀቅ የቡራዩ ከተማ ድርሻ ወስዶ እየሠራ መሆኑ ተገለጸ። እንግዶችን ተቀብሎ ከማስተናገድ ጀምሮ እስከበዓሉ ፍጻሜ የሚያግዙ ከ100 በላይ በጎ... Read more »

-ለበጀት ድጋፍ፤ ዕርዳታና ብድር ከ40 ቢሊዮን ብር በላይ ተገኝቷል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በ2012 የመጀመ ሪያው በጀት ዓመት ሶስት ወራት ውስጥ 5 ነጥብ 563 ቢሊዮን ብር የውጭና የአገር ውስጥ ብድር ክፍያ ፈጽማለች።በአንጻሩ የተለያዩ... Read more »

አዲስ አበባ፦ ብልጽግና ፓርቲ እውነተኛ የፌዴራሊዝም ሥርዓት እውን የሚሆንበት መሆኑን የፌዴራል ተቋማት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች በምስረታ ሂደት ላይ በሚገኘው የብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና መሠረታዊ እሳቤዎች ላይ ባደረጉት ውይይት ገለጹ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት... Read more »

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለ14ኛ ጊዜ የሚከበረው የብሄር ብሄረሰቦች ቀን ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓቱ በፅኑ እንዲጠበቅና የፌዴራል ሥርዓቱ በተጠናከረ መንገድ እንዲቀጥል ትኩረት የሚሰጥበት ወቅት ይሆናል ሲሉ የጨፌ ኦሮሚያ አፈ ጉባዔ ወይዘሮ ሎሚ በዶ ገለጹ።... Read more »

ምህረቱ የስምንተኛ ክፍል ተማሪ ነው። ስምንተኛ ክፍል ደግሞ ለቀጣይ ህይወቱ ታላቅ መሰረት የሚጥልበት በመሆኑ አጥጋቢ ውጤት ለማምጣት ቀን ከሌት የሚያጠናበት ወሳኝ ወቅት ነው። ምህረቱ የአርሶ አደር ልጅ ነውና ከብቶቹን ይዞ ከእርሻ ይውሏል።... Read more »