ከ5 ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የተደረገበት የያዮ ማዳበሪያ ፋብሪካ ፕሮጀክት

* አፈፃፀሙ 43 በመቶ ብቻ ነው፤ * ግንባታውን ለማጠናቀቅ ተጨማሪ 30 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል፤ * የፕሮጀክቱ እቃዎች በጸሐይና ዝናብ ከጥቅም ውጪ እየሆኑ ነው፤  የተራራው ግማሽ ጎን ተሰንጥቋል። በተሰነጠቀው ተራራ ስር ሰፊ ደልዳላ... Read more »

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጋዜጦችን በሱማሊኛና በትግሪኛ ቋንቋ ማሳተም ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2012 ዓ.ም በሱማሊኛና በትግሪኛ ቋንቋዎች ጋዜጦችን ማሳተም እንደሚጀምር፤ ዘመናዊ የህትመት ሚዲያ ኮምፕሌክስ እንደሚገነባም የድርጅቱ ሥራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ ገለፁ። የአዲስ ዘመን ጋዜጣ 78ኛ ዓመት የምስረታ በዓልና የለውጥ... Read more »

የሰዓት ገደቡ በትራፊክ መብራቶች አካባቢ የሚታየውን መጨናነቅ እየቀነሰ መሆኑ ተጠቆመ

.የትራፊክ አደጋን፣የአየር ብክለትንና የነዳጅ ፍጆታን እንደሚቀንስም ተገልጿል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ሶስት ሳምንት የሆነውና በከባድ የጭነት ተሽከርካሪዎች ላይ የተጣለው የሰዓት ገደብ በትራፊክ መብራቶች አካባቢ ይታይ የነበረውን የትራፊክ መጨናነቅ... Read more »

በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የ38 ሺ ችግኞች ተከላ ተካሄደ

ደባርቅ፡- በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ የ38 ሺ አገር በቀል ችግኞች ተከላ ተካሄደ፡፡ የችግኞቹ መተከል ፓርኩ ከደረሰበት የእሳት አደጋ መልሶ እንዲያገግም የሚያስችል መሆኑ ተገለፀ፡፡ በሰሜን ተራሮች ብሄራዊ ፓርክ ፣ የሰሜን ጎንደር ዞን ግብርና... Read more »

የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማቱ አካል

የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የንብረትና ጠቅላላ አገልግሎት ሠራተኛው አቶ ፍቃዱ አሰፋን በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ፓርክ ችግኝ ሲተክሉ አገኘናቸው፡፡ ከሐምሌ 22 ሀገር አቀፉ ‹‹አረንጓዴ አሻራ›› የችግኝ ተከላ አስቀድሞ ተከላውን ሥራውን ለመጀመር በማሰብ መካሄዱን ይገልጻሉ፡፡... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎች የሰው ኃይል የማፍራት ልማቱ እውን እንዲሆን እየሰሩ መሆናቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ዩኒቨርሲቲዎች ሀገሪቱ የምትፈልገውን የተማረ የሰው ኃይል በማፍራት በልማቱ ዘርፍ የምታሳየው ለውጥ እውን እንዲሆን የበኩላቸውን እያበረከቱ እንደሚገኙ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ገለጹ፡፡ አድማስ ዩኒቨርሲቲ ከትናንት በስቲያ የዕለቱ የክብር እንግዳ የአዲስ አበባ... Read more »

የግሉን ዘርፍ በማጠናከር አቅርቦትን የማሳደግ ሥራ

 የዋጋ ግሽበቱን ለመቆጣጠር በአቅርቦት ላይ አጽንኦት ሰጥቶ እንደሚሰራ መንግሥት አስታውቋል፡፡ በአቅርቦት ላይ ለመስራት የሚያስፈልገውን የውጭ ምንዛሪ ለማግኘትም የግሉን ዘርፍ ማጠናከር እንደሚያስፈልግ የምጣኔ ሀብት ባለሙያዎች ይጠቁማሉ፡፡ የምጣኔ ሀብት ባለሙያው ዶክተር ቆስጠንጢኖስ በርሄ አቅርቦቱ... Read more »

‹‹የህዝብ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የህግ የበላይነትን ማስፈን ተቀዳሚ አጀንዳ ይሆናል››- አቶ ተመስገን ጥሩነህ የአማራ ብሄራዊ ክልል መንግሥት ርዕሰ መስተዳድር

አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በምክር ቤቱ አባላት ፊት ቃለ መሃላ ፈፅመዋል፤ ባህር ዳር፡- የአማራ ክልል ምክር ቤት የአቶ ተመስገን ጥሩነህን የርእሰ መስተዳድርነት ሹመት አጸደቀ ፡፡ ‹‹ሰላም በማስጠበቅ የኢኮኖሚ እድገት... Read more »

ለብሄረ ግንባታ ድርብ ወደ ሆነ ማንነት መሄድ እንደሚያስፈልግ ተገለፀ

 ድሬዳዋ፡- በኢትዮጵያ ብሄረ ግንባታ (ኢትዮጵያዊ ብሄርተኝነት) እርስ በርስ ከሚያቃርነን ማንነት ድርብ ወደሆነ ማንነት መሄድ እንደሚያስፈልግ ተገለጸ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ መድረክ ትናንት “ሀገረ መንግሥት ግንባታና ብሄራዊ መግባባት በኢትዮጵያ” በሚል... Read more »

የሁለቱን ህዝቦች ግንኙነት ለማስተካከል የተዛቡ ትርክቶችን ማስተካከል እንደሚገባ ተገለጸ

• በተሳሳቱ ትርክቶች አንድን ህዝብ መፈረጅ ተገቢ አለመሆኑም ተጠቁሟል ባህር ዳር፡- የአማራ ክልልና ሱማሌ ክልል ህዝቦች የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት መድረክ በአማራ ህዝብ ዙሪያ ያለውን የተዛበ ትርክት በማጥራት እውነታውን ለማስገንዘብ እገዛ እንደሚኖረው የአማራ... Read more »