ደብረ ብርሃን፡– የዜጎችን በተለይም የአገር የወደፊት አለኝታ የሆኑ ወጣቶችን ህይወት በመቅጠፍ የሚታወቀው ኤች.አይ.ቪ./ኤድስ እንደገና በማገርሸት ሥርጭቱ ወደ ወረርሽኝ ደረጃ እየተሸጋገረ መሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ። ሰሞኑን በአገራችን ለ32ኛ፣ በዓለም አቀፍ ደግሞ ለ40ኛ ጊዜ... Read more »
ደብረ ብርሃን፡- የመማር ማስተማሩ ተግባር ላይ የመምህርነትን ሙያ ለማሳደግ ወጣቶችን ወደሙያው ማስገባት ተገቢ መሆኑ ተገለፀ። በዓለም አቀፍ ደረጃ ለአርባኛ፣ በአገራችን ደግሞ ለ32ኛ ጊዜ «ወጣት መምህራን -የሙያው የወደፊቱ ባለቤቶች» Young Teachers: The Future... Read more »
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማት ለኢትዮጵያውያን ተስፋ ለአገር መሪዎች እና ለሲቪክ ማህበራት ቃል ኪዳን መሆኑን በሳውዝ ኢስት ኖርዌይ የማህበራዊ ሳይንስ መምህር የሆኑት ዶክተር ግሩም ዘለቀ ገለፁ፡፡ ዶክተር አብይ የኖቤል ተሸላሚ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ ውህደት አገራዊ አንድነትን ከማስቀጠል አኳያ በጣም አስፈላጊና ወሳኝ መሆኑን የሐረሪ እና የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንቶች ገለፁ፡፡ የሐረሪ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦርዲን በድሪ እና የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በተለይ... Read more »
ሕገወጥ ንግድን መልክ ለማስያዝ ተጠባቂ የሆኑ አገልግሎቶች በተለያየ መልኩ እንደሚሰጡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናግረዋል፡፡ ይህ ሁኔታ በመንግሥት ደረጃ መታቀዱ ደግሞ ኢኮኖሚው እንዲያንሠራራ ከማድረግ አንፃር የማይተካ ሚና እንዳለው ምሁራን ይገልፃሉ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአንድነት ፓርክ መንግሥትንና ሕዝብን በማቀራረብ፤ የተለያዩ የማህበረሰብ አካላትን በማገናኘት እና የጋራ ታሪክን በማስገንዘብ የርዕስ በርዕስ ግንኙነትን የሚያጠናክር መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣኑ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው... Read more »
ዕለቱ ቅዳሜ ነው። የረፋዷ ፀሐይ ከረር ማለት ጀምራለች። የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አርማ ያለበት አውቶቡሶች በሰልፍ ቆመዋል። አካባቢው ነጭ ቲሸርት በለበሱ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት በሚሠሩ ተማሪዎች ተሞልቷል። በላምበረት መናኽሪያ የተደረገው ይሄ ዝግጅት ከተለያዩ... Read more »
ሊቀጳጳስ ዶክተር አቡነ አረጋዊ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ ያገኙት የሰላም ኖቤል ሽልማት ለእርሳቸው ብቻ ሳይሆን ለኢትዮጵያም ኩራት ነው። ኢትዮጵያ የተለያዩ ሁከቶች ባጋጠሟት በዚህ ወቅት ሽልማቱ መገኘቱ ለሰላም ዋጋ እንዲሰጥ የአደራ መልዕክት... Read more »
የጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድን የኖቤል የሰላም ሽልማትን ተከትሎ አለም አቀፍ ተቋማት መሪዎችና መንግስታት ጠቅላይ ሚኒስትሩንና ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል። መንግስታቱና የተቋማት መሪዎቹ ደስታዎ ደስታችን ነው፤ ስራዎትን እናውቃለንና ሽልማቱ ይገባዎታል ሲሉ... Read more »
2012ን ሀ ብለን የተቀበልንበትና በበርካታ ሕዝባዊ በዓላት የደመቀው ወርሃ መስከረም በመሰናበቻው ቀን ለእኛ ኢትዮጵያውያን ደስ የሚል ዜናን አሰምቶን ተሰናብቷል። መስከረም 30/2012 ዓ.ም የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ የዓለም የሰላም የኖቤል ተሸላሚ... Read more »