-ገንዘቡ የኢትዮጵያን ብድር በአንድ ቀን መክፈል ያስችላል ኢህአዴግ ወደሥልጣን ከመጣ ጀምሮ 30 ቢሊዮን ዶላር ከኢትዮጵያ በሕገወጥ መንገድ መሸሹን እና ገንዘቡንም ለማስመለስ መንግሥት ከባድ ሥራ ከፊቱ እንደሚጠብቀው ምሁራን ገልጸዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለተለያዩ የመንግሥት መስሪያ ቤቶች ሕንፃ ግንባታ 1 ነጥብ 9 ቢሊዮን ብር በጀት ተይዟል። በስድስት ፕሮጀክቶች እየተሰሩ ያሉ 17 ሕንፃዎችም ተጀምረው በግንባታ ላይ ይገኛሉ። የፌዴራል ቤቶች ግንባታ... Read more »
የኃይማኖት አባቶች፣ አባ ገዳዎችና የአገር ሽማግሌዎች የአገር ሰላም እንዲመለስ መስራት እንዳለባቸውና መንግሥትም የሕዝብን ሰላም ማረጋገጥ ይኖርበታል ሲሉ ለአዲስ ዘመን አስተያየታቸውን የሰጡ የኃይማኖት መሪና አባገዳ ተናገሩ። ኅብረተሰቡም ያሉትን ጥያቄዎች ሰላማዊ በሆነና በተረጋጋ ሁኔታ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ከቀርከሃ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግና የባለሙያዎችን አቅም ለማጎልበት ብሎም ዘርፉን በዘመናዊ መንገድ ለመምራት የሚያስችል ሥልጠና እየሰጠ መሆኑን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ልማት ኤጀንሲ አስታወቀ። ኤጀንሲው ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል... Read more »
– በሚቀጥሉት አስር ዓመታት የኢንዱስትሪ ፓርኮችን ቁጥር 100 ለማድረስ እየተሰራ ነው አዲስ አበባ፡- እስካሁን ለተገነቡ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ግንባታ 1ነጥብ1 ቢሊዮን ዶላር በሼባ ቦንድ እና በብድር መልክ የተገኘ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የአየርላንድ መንግሥት የምግብ እጥረት ለሚያጋጥማቸው ወገኖች የሚውል የ325 ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። የኢትዮጵያ መንግሥት እና የአየርላንድ መንግሥት ትናንት በገንዘብ ሚኒስትር የ325 ሚሊዮን ብር የገንዘብ ድጋፍ በተፈራረሙበ ወቅት የገንዘብ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ... Read more »
ኢቢሲ፡- ሩሲያ ሶቹ ግብፅና ኢትዮጵያ በህዳሴው ግድብ ዙሪያ ያላቸውን ልዩነት በንግግር ለመፍታት መስማማታቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ አስታወቁ፡፡ የኢትዮጵያ ብሮድካስት ኮርፖሬሽን እንደዘገበው፤ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚነስትር ዶክተር አብይ አህመድና የግብፁ ፕሬዚዳንት አብዱል... Read more »
አዲስ አበባ:- ጠንካራ የዴሞክራሲ ተቋማት ያለመኖር በኢትዮጵያ መልካም አስተዳደር እንዳይሰፍን ማድረጉ ተገለፀ። የመልካም አስተዳደር ቀንን አስመልክቶ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም ከዋፋ ፕሮሞሽን ጋር በመተባበር <<ያልተሸራረፈ መብት ለሁሉም>> በሚል መሪ ቃል ትናንት በተዘጋጀው... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተለያየ አመለካከት ያላቸው አካላት የሀገሪቱ ሰላምና አንድነት ማዕከል ባደረገ መልኩ ልዩነታቸውን በሰለጠነና በሰከነ መንገድ በውይይት እንዲፈቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ አሳሰበ። ሲኖዶሱ በሀገራዊ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በዛሬው ዕለት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በቅርቡ የህወሓት ሥራ አስፈጻሚ አባል አቶ ጌታቸው ረዳ ከትግራይ ሚዲያ ሀውስ ጋር ባደረጉት ቆይታ፤ በአንዳንድ እንቅስቃሴዎች መንገድ መዝጋትን ጨምሮ ትግራይን ለማንበርከክ የሚወሰዱ እርምጃዎች እንዳሉ ሲገልጹ፤“የቀድሞ የህወሓት ጓዶቹ ያበሳጩትና እነሱን ማብሸቅ... Read more »