በአምቦና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማሩ ሂደት ሰላማዊ ሆኖ እንዲቀጥል እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፡- በአምቦና ጅማ ዩኒቨርሲቲዎች የመማር ማስተማሩ ሂደት ሰላማዊ ሆኖ እንዲቀጥል እየተሰራ መሆኑን የዩኒቨርሲቲዎቹ ፕሬዚዳንቶች ገለፁ፡፡ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከስሜታዊነት ወጥተው በትምህርታቸው ላይ ብቻ ትኩረት እንዲያደርጉም አስገንዝበዋል፡፡ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ዶክተር ታደሰ ቀነአ... Read more »

‹‹በአገር አቀፍ ደረጃ እንዲኖር የምፈልገውሁለት ጠንካራ ፓርቲ ብቻ ነው››አቶ ኦኬሎ አኳይ የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ‹‹በአገር አቀፍ ደረጃ ሁለት ጠንካራ ፓርቲ ብቻ እንዲኖር ፍላጎቱ አለኝ›› ሲሉ የቀድሞ የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ አኳይ አስታወቁ፡፡ኢህአዴግ ከእህት ድርጅቶቹና ከአጋር ድርጅቶች ጋር ውህደት ለማድረግ ማሰቡንም በአድናቆት ተመልክተውታል፡፡ አቶ... Read more »

የአልዌሮ ግድብ የሚፈለገውን ያህል ለልማት አልዋለም ተባለ

አዲስ አበባ፡- በጋምቤላ ክልል በደርግ ዘመነ መንግሥት 10 ሺ ሄክታር መሬት ለማልማት ታቅዶ የተገነባው የአልዌሮ ግድብ እንደተፈለገው ለልማት አለመዋሉን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ ዶክተር ሎው ኦቡት በተለይ ለአዲስ... Read more »

የአየር ፀባይ መተንበያና የግብርና ምክረ ሃሳብ ማሰራጫው ግብርናውን እንደሚያዘምን ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- እስካሁን ለስምንት ዓመት ያህል በምርምር ሲሰራበት የቆየው የአየር ፀባይ መተንበያና የግብርና ምክረ ሐሳብ ማሰራጫ ቴክኖሎጂ ለአርሶ አደሩ ከፍተኛ ጠቀሜታ እንዳለውና ግብርናውንም ለማዘመን እንደሚያግዝ የኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ገለፀ። የአገሪቱን ግብርና... Read more »

ኢትዮጵያ ለሰላም የሰጠችው ዋጋ ለስልጠና ተመራጭ አድርጓታል

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለሰላም የሰጠችው ከፍተኛ ዋጋ ከሁሉም በላይ በተለያዩ ተቋማትና አገራት ለሚሠጡ ወታደራዊ የአቅም ማጎልበቻ ስልጠናዎች ተመራጭ እንድትሆን ማስቻሉ ተጠቆመ፡፡ የጃፓን መንግሥት ከኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር ሠላም ማስከበር ዋና መምሪያ ጋር በመተባበር... Read more »

ህገ-ወጥ የመሬት ወረራ ለከተማዋ የአረንጓዴ ልማት እንቅፋት መሆኑ ተነገረ

 • ህብረተሰቡ ችግኞችን እንዲንከባከብም ጥሪ ቀርቧል አዲስ አበባ:- በአዲስ አበባ ከተማ ህገ-ወጥ የመሬት ወረራና የሕንፃ ግንባታዎች ለአረንጓዴ ልማት ዘርፉ እንቅፋት መሆኑ ተገለጸ። ህብረተሰቡ የተከላቸውን ችግኞች እንዲንከባከብም ጥሪ ቀርቧል:: በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር... Read more »

በከተሞች ከ142 ሺ በላይ የሥራ ዕድል መፈጠሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በ2012 በጀት ሩብ ዓመት በከተሞች ለ142ሺ 372 ዜጎች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ በቀለ መንግሥቱ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ቀጣዩ ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲካሄድ ስምምነቱ ጉልህ ድርሻ እንዳለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- የፖለቲካ ፓርቲዎቹ በትብብር ለመሥራት መስማማታቸው በአገሪቱ ሰላምና መረጋጋትን ለማምጣትና ቀጣዩም ምርጫ በሰላማዊ መንገድ እንዲጠናቀቅ ትልቅ ድርሻ እንደሚኖረው ተገለጸ፡፡ በኦሮሚያ፣ በአማራ፣ በሶማሌና በአፋር ክልሎች በመንቀሳቀስ ላይ የሚገኙ የፖለቲካ ፓቲዎች በትብብር ለመሥራት... Read more »

ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ሙሉ በሙሉ ትምህርት መጀመራቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አዳዲስ የተመደቡ ተማሪዎች በሙሉ ተመዝግበው መደበኛ የመማር ማስተማሩ ተግባር በተያዘለት መርሐ ግብር መሰረት እየተካሄደ መሆኑ ተገለጸ። የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር እንደገለጸው በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ ተማሪዎች... Read more »

የኢትዮጵያ መምህራን ማህበር የትምህርት ጥራት ችግሮችን ለመፍታት ጥሪ አቀረበ

• የመምህራንን ጥቅማጥቅም ለማስጠበቅ እየሠራሁ ነው አለ አዲስ አበባ፡- የትምህርት ጥራት ችግርን ለመፍታት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በርብርብና በጋራ ሊሠሩ እንደሚገባ ተገለጸ፡፡ ማህበሩ የመምህራንን ጥቅማጥቅም ለማስጠበቅ እንደሚሠራም አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ የመምህራን ማህበር ፕሬዚዳንት ዶ/ር... Read more »