«በ10ሩም የክፍለ ከተማ ህንጻዎች የአደጋ ጊዜ መውጫ አለመኖሩ ህብረተሰቡን ለአደጋ ያጋልጣል» – የአ.አ. እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን «እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ባለስልጣን «በህንጻዎቹ የተገነቡት ደረጃዎች ለአደጋ ጊዜ መውጫ በቂ ናቸው» – የአ.አ.ኮንስትራክሽን ቢሮ

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር በተገነቡት 10ሩም የክፍለ ከተማ ጽህፈት ቤት ህንጻዎች ላይ የአደጋ ጊዜ መውጫ አለመዘጋጀቱ አሳሳቢ ችግር መሆኑን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እሳትና ድንገተኛ አደጋዎች ስራ አመራር ኮሚሽን... Read more »

«ውህደቱ የጋምቤላ ክልል ራሱን የማስተዳደርና ሀብቱን የመጠቀም መብት እንደሚያጎናፅፈው አምናለሁ» አቶ ኦኬሎ አኳይ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ‹‹የኢህአዴግ ውህደት የጋምቤላ ክልል ራሱን በራሱ በትክክል የማስተዳደሩን መብትና በክልሉ የሚገኘውን ሀብት የመጠቀም መብት እንደሚያጎናፅፈው አምናለሁ›› ሲሉ የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት ገለፁ። የቀድሞው የጋምቤላ ክልል ፕሬዚዳንት አቶ ኦኬሎ በተለይ ለአዲስ... Read more »

ወጪ በመቀነስ 600 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- አላስፈላጊ የስብሰባ ወጪን በመቀነስ በአንድ ዓመት ብቻ 600 ሚሊዮን ብር ማዳን መቻሉን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የሚኒስቴሩ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ሃጂ ኢብሳ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል እንደተናገሩት፤ ቀደም... Read more »

ቅራኔ ሳይፈጠር አብሮ መኖር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ መግባባት አስፈላጊ ነው ተባለ

– በአዴፓ እና በኦዴፓ ሥራ አስፈፃሚና ማዕከላዊ ኮሚቴ ደረጃ ውይይት ተደርጓል  አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ አሳታፊ ፖለቲካ እየተካሄደ ስለሆነና ሰላም የጋራ አጀንዳ በመሆኑ በስልጣን ላይ ያሉትን ጨምሮ በአማራ እና በኦሮሚያ ክልሎች... Read more »

«ምንም አይነት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንደሌለ አፌን ሞልቼ መናገር እችላለሁ» – ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፡- ከለውጡ በኋላ በፍትህ ሥርዓትና ዳኝነት ላይ በሚሰራው ሥራ ምንም አይነት የፖለቲካ ጣልቃ ገብነት አለመኖሩን የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ አስታወቁ። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ወይዘሮ መዓዛ... Read more »

“ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት ፌዴራሊዝም በተግባር አልነበረም” – አቶ ታዬ ደንደአ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ የፌዴራሊዝም ሥርዓት በተግባር አልነበረም ሲሉ የኦዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል አቶ ታዬ ደንደአ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከምትታተመው ዘመን መጽሄት ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ ገለጹ። አቶ ታዬ “ባለፉት... Read more »

“ውህደቱ ኢህአዴግ የመላ ኢትዮጵያውያን ፓርቲ እንዲሆን ያደርጋል” – አቶ አብርሃም አለኸኝ የአዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴ ፅህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ

አዲስ አበባ፡-የኢህአዴግ ውህደት ድርጅቱ ህዝባዊ መሰረት እንዲኖረውና የመላ ኢትዮጵያውያን ፓርቲ እንዲሆን የሚያደርግ መሆኑን የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ) ገለፀ፡፡ የፓርቲው ማዕከላዊ ፅህፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

በህዝበ ውሳኔው ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን ነዋሪዎች ገለጹ

• ከሁለት ሚሊዮን በላይ መራጮች ተመዝግበዋል አለታ ወንዶ፡- ለሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ ለመስጠት መዘጋጀታቸውን የሲዳማ ዞን ነዋሪዎች ገለጹ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ በበኩሉ እስከ ህዳር 3 ቀን 2012 ዓ.ም ከሁለት ሚሊዮን በላይ... Read more »

መንግሥት ዜጎችን ከጥቃት ለመታደግ የሚያሳየው ትዕግስት ልክና ገደብ ሊኖረው እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት በአሁኑ ወቅት በሀገሪቱ በዜጎች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመከላከል የሚያሳየው ትዕግስት ልክና ገደብ ሊኖረው እንደሚገባ የሃይማኖት መሪዎች አሳሰቡ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከሃይማኖት መሪዎች ጋር... Read more »

ምክር ቤቱ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅትን ማቋቋሚያ አዋጅ ማሻሻያ አጸደቀ

አዲስ አበባ፤- የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደገና የተቋቋመበትን አዋጅ ለማሻሻል የቀረበውን ረቂቅ በአስር ተቃውሞና በአስር ድምፀ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ አጸደቀ። ምክር ቤቱ በትናንት የ5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ... Read more »