አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከታኅሳስ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ በታሪፍ ማሻሻያና ሌሎች ገቢዎችን በማሳደግ 13 ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ:: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለአዲስ... Read more »
ማረቆ ወረዳ፡- የማረቆ በርበሬ በቫይረስ በሽታ ምክንያት ከፍተኛ የምርት መቀነስ ማሳየቱን የወረዳው የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ:: የጽህፈት ቤቱ የአትክልትና ፍራፍሬ ሰብሎች ቡድን መሪ አቶ ማስረሻ አሰፋ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »
ላለፉት ዓመታት በአራት ብሄራዊ ድርጅቶች ይመራ የነበረው ኢህአዴግ የብልጽግና ፓርቲ በሚል ስያሜ ለመዋሀድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ የሰሞኑ መነጋገሪያ ከሆኑ አጀንዳዎች ቀዳሚው ነው፡፡ የቀደመውን ስሙንና አደረጃጀቱን በመቀየር ወደ ውህደት የሚያደርገው እንቅስቃሴ ተስፋም ስጋትም እያስተናገደ... Read more »
• ከ210 ቢሊየን ብር በላይ ለኃይል አቅርቦት ወጪ በማድረግ የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሠርቷል፤ • ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ለቤት ልማት ፕሮግራም ወጪ አድርጓል፤ አዲስ አበባ፡- በዛሬው ዕለት በስምንተኛው የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብሩ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተቋማት የፍትሐዊ ተደራሽነት አለመሆን እና የስልጠና ጥራትና አግባብነት ጉድለት የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ዘርፉ ተግዳሮቶች እየሆኑ መምጣታቸው ተጠቆመ፡፡ ችግሩን ለመፍታት የግል ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ማዕከላትን ማጠናከር እንደሚገባ ተመላክቷል፡፡ በቴክኒክና ሙያ ዘርፍ... Read more »
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ወ/ሪት ብርቱካን ሚዴቅሳ የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምጽ ሰጪዎች ምዝገባ መጠናቀቅን አስመልክቶ ትናንት በሀዋሳ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት ፤ በህዝበ ውሳኔው ድምጽ ለመስጠት ከጥቅምት 27 ቀን 2012 እስከ ህዳር... Read more »
– የድምፅ ሰጪዎች ምዝገባ በሰላም ተጠናቋል – ከሁለት ነጥብ ሦስት ሚሊየን በላይ ድምፅ ሰጪዎች ተመዝግበዋል – የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱ ፍፁም ሰላማዊ እንዲሆን በትኩረት ይሠራል ሐዋሳ፡- የሲዳማ ህዝበ ውሳኔ ድምፅ ሰጪዎች ምዝገባ በሰላም... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሚዋሐደው ፓርቲ ሕገ ደንብ ላይ ትናንት ውይይት አድርጎ በማፅደቅ ለኢህአዴግ ምክር ቤት መምራቱን የኢህአዴግ ሊቀመንበር ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ አስታወቁ። ሊቀመንበሩ እንዳሉት፤ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው በሦስቱ... Read more »
አዲስ አበባ:-ኢትዮጵያ በወንጀል ድርጊት የተገኘ ገንዘብ ወይም ንብረት ህጋዊ አስመስሎ ማቅረብና ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ ወንጀሎችን በመከላከልና በመቆጣጠር ረገድ መሻሻል አሳይታለች በሚል ከዓለም አቀፉ የፋይናንስ ድርጊት ግብረ-ኃይል ጥቁር መዝገብ መውጣቷ ከፍተኛ ኢኮኖሚያዊ ትሩፋት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የመማር ማስተማሩ ሂደት ሰላማዊ ሆኖ መቀጠሉንና የዩኒቨር ሲቲው የአካዳሚክ ጉዳዮች ምክትል ፕሬዚዳንት አስታወቁ። ሰላሙን አጠናክሮ ማስቀጠል የሚያስ ችሉ ውይይቶቹ በዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ካምፓሶች እየተካሄዱ መሆናቸውን ገለፁ። ምክትል ፕሬዚዳንቱ ዶክተር... Read more »