የብልጽግና ፓርቲ ፦

– የበለጸገች ኢትዮጵያን ዕውን ያደርጋል – ህብረ ብሄራዊ አገራዊ አንድነትን ያጠናክራል አዲስ አበባ፡- አዲሱ የብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሄራዊ አገራዊ አንድነትን በማጠናከርና አንድ የፖለቲካና ኢኮኖሚያዊ ማህበረሰብን በመገንባት የበለጸገች ኢትዮጵያን ዕውን እንደሚያደርግ የኢህአዴግ ምክትል... Read more »

‹‹አንድ ዓላማና ተመሳሳይ የፖለቲካ አካሄድ ያላቸው ፓርቲዎች መዋሃዳቸው ተገቢ ነው›› -ፕሮፌሰር በየነ ዼጥሮስ

አዲስ አበባ፦ አንድ አላማና ተመሳሳይ የፖለቲካ መስመር ያላቸው ፓርቲዎች መዋሃዳቸው ተገቢና ወቅታዊ እርምጃ መሆኑን አንጋፋው ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ:: ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቆይታ እንዳሉት፣ ኢህአዴግ ለ28... Read more »

ኮሚሽኑ 190 የጦር መሳሪያዎችና ከ62 ሺ በላይ ጥይቶች መያዙን አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በ2012 ዓ.ም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት 190 የጦር መሳሪያዎች ፣62 ሺ 183 ጥይቶች መያዙን አስታወቀ፡፡ የኮሚሽኑ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ጄይላን አብዲ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገጹት፤ በሩብ ዓመቱ... Read more »

ኢትዮጵያ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ከምሥራቅ አፍሪካ አንደኛ ሆነች

• በ2012 ሩብ ዓመት 700 ሚሊዮን ዶላር ቀጥታ ኢንቨስትመንት አግኝታለች አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት ተመራጭ አገር እየሆነች በመምጣቷ የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን በመሳብ ከምሥራቅ አፍሪካ አንደኛ ፤ ከአፍሪካ ደግሞ በአምስተኛ ደረጃ ላይ የምትገኝ... Read more »

ወላጆችን፣ ባለሙያዎችንና ኃላፊዎችን ተጠያቂ የሚያደርግ አዋጅ መረቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት የማይልኩ ወላጆችን፣ የትምህርት ጥራትን የማያስጠብቁ ባለሙያዎችንና ኃላፊዎችን ተጠያቂ የሚያደርግ አዋጅ መረቀቁን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በትምህርት ሚኒስቴር የአገልግሎት ዳይሬክተር አቶ ዬሴፍ ሽፈራው፤ረቂቅ አዋጁ በህመም፣ በትምህርት ተቋማት አለመኖር... Read more »

የኢትዮ- ሱዳን የባቡር መስመር ግንባታን አዋጭነት የሚያጠና ድርጅት መረጣ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፡- በመተማ በኩል ኢትዮጵያን ከሱዳን የሚያገናኘውን የባቡር መስመር ግንባታ የአዋጭነት ጥናት የሚያካሂድ ድርጅት መረጣ እየተካሄደ መሆኑን ኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የኮርፖሬሽኑ ምክትል ዋና ሥራ አስፈፃሚና የባቡር ኔትወርክ ዘርፍ ኃላፊ አቶ... Read more »

ተቋሙ ስድስት ነጥብ 72 ቢሊዮን ብር ገቢ ለማግኘት ማቀዱን ገለጸ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ከታኅሳስ ወር 2012 ዓ.ም ጀምሮ በታሪፍ ማሻሻያና ሌሎች ገቢዎችን በማሳደግ 13 ነጥብ ዘጠኝ ቢሊዮን ብር ለመሰብሰብ ማቀዱን ገለጸ:: የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ መላኩ ታዬ ለአዲስ... Read more »

የማረቆ በርበሬ በበሽታ ምክንያት የምርት መቀነስ ገጥሞታል

ማረቆ ወረዳ፡- የማረቆ በርበሬ በቫይረስ በሽታ ምክንያት ከፍተኛ የምርት መቀነስ ማሳየቱን የወረዳው የእርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ጽህፈት ቤት አስታወቀ:: የጽህፈት ቤቱ የአትክልትና ፍራፍሬ ሰብሎች ቡድን መሪ አቶ ማስረሻ አሰፋ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

ተስፋ ያነገበው የኢህአዴግ ውህደት

ላለፉት ዓመታት በአራት ብሄራዊ ድርጅቶች ይመራ የነበረው ኢህአዴግ የብልጽግና ፓርቲ በሚል ስያሜ ለመዋሀድ እየተንቀሳቀሰ መሆኑ የሰሞኑ መነጋገሪያ ከሆኑ አጀንዳዎች ቀዳሚው ነው፡፡ የቀደመውን ስሙንና አደረጃጀቱን በመቀየር ወደ ውህደት የሚያደርገው እንቅስቃሴ ተስፋም ስጋትም እያስተናገደ... Read more »

ባንኩ በዛሬው ዕለት ለአምስት የመኖሪያ ቤት ባለዕድለኞች ቁልፍ ያስረክባል

• ከ210 ቢሊየን ብር በላይ ለኃይል አቅርቦት ወጪ በማድረግ የሕብረተሰቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ሠርቷል፤ • ከ76 ቢሊየን ብር በላይ ለቤት ልማት ፕሮግራም ወጪ አድርጓል፤ አዲስ አበባ፡- በዛሬው ዕለት በስምንተኛው የይቆጥቡ ይሸለሙ መርሐ ግብሩ... Read more »