አዲስ አበባ፡- ወጣቶች ጥያቄዎቻቸው ምላሽ እንዲያገኙና አገርም ሰላም እንድትሆን ተናበው መስራት እንዳለባቸው የኦሮሚያና የአማራ ባለሀብቶች አሳሰቡ። የኦሮሞና የአማራ ባለሀብቶች በሂልተን ሆቴል በጋራ ባዘጋጁት መድረክ ላይ አስተባባሪዋ ወይዘሮ ፍሬአለም ሽባባው እንደገለፁት ወጣቶች የእኩልነት፣ የነፃነትና... Read more »
አዲስ አበባ፡- የብልጽግና ፓርቲ ሰው ተኮር በመሆኑ ከጨፍላቂነት ይልቅ አቃፊነቱ የጎላ መሆኑን የኢሕአዴግ ሊቀ መንበር ዶክተር አብይ አህመድ ገለፁ። የአዴፓ 39ኛ ዓመት የምሥረታ በዓልን አስመልክቶ ትናንት በአዲስ አበባ በተዘጋጀ መድረክ ላይ ዶክተር... Read more »
አዲስ አበባ።- ሰላሟ የተረጋገጠ፣ አንድነቷ የተጠበቀና የበለጸገች ሙሉ አገር እውን ለማድረግ በአዲስ አበባ ያለውን ሰላማዊ እንቅስቃሴ ወደሌሎች ክልሎች ማስፋት እንደሚገባ የአዲስ አበባ ወጣቶች ማህበር ጠቆመ። ማህበሩ ለከተማዋ ወጣቶች ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት ብሎም ለከተማዋ... Read more »
ኅዳር 10/2012 ዓ.ም የተካሄደውን የሲዳማ በክልልነት የመደራጀት ወይም በነባሩ ክልል የመቀጠል ሕዝበ ውሳኔ ውጤት ከትናንት በስቲያ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ይፋ አድርጓል። ይፋ በተደረገው ውጤት መሠረት በሕዝበ ውሳኔው ድምጽ ከሰጠው ሕዝብ 98... Read more »
በትምህርት ቤት ከሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች ውስጥ አንደኛውና ዋናው በክፍል ውስጥ የሚሰጠው መደበኛ ትምህርት ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ ከክፍል ውጪ በክበባት በመደራጀት በተጓዳኝ የሚሰጠው ትምህርት ነው። ከጉዳዩ ጋር በተያያዘ በአገራችን ትምህርት ቤቶች ያለውን ወቅታዊ... Read more »
– 98 ነጥብ 51 በመቶ መራጭ ሲዳማን በክልልነት መርጧል – ሂደቱ ሰላማዊና ተዓማኒ ነው ሀዋሳ፡- በሲዳማ ሕዝበ ውሳኔ ድምጽ ከሰጠው መራጭ 98 ነጥብ 51 በመቶ የሲዳማን በክልልነት መደራጀት መምረጡን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ... Read more »
ማህበረሰቡ ባህላዊ እሴቶቹን ተጠቅሞ አንድነቱን እንዲያጠናክር ለማድረግ ዕድል አልተሰጠም።ባህላዊ እሴቶች ቦታ አለመሰጠታቸውና አልፎ አልፎም በፖለቲከኞች እንዲተገበሩ መሆኑ ተአማኒነታቸውም ሆነ ተቀባይነታቸው ከውጤታማነት አርቋል ሲሉ ምሁራን ይገልጻሉ። በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የታሪክ መምህር የሆኑት ረዳት... Read more »
ባህር ዳር፡- ከግማሽ በላይ የሀገሪቱ የሕብረተሰብ ክፍል መፃፍና ማንበብ በማይችልበትና የንባብ ባህል በሌለበት ሁኔታ ኢትዮጵያን ወደ ብልፅግና ማሸጋገርም ይሁን ሰላምን ማምጣት አስቸጋሪ መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጽሐፍት ኤጀንሲ በባህር... Read more »
አዲስ አበባ፦ በሕገ መንግሥቱና በተለያዩ ሕጎች የተቀመጡ ድንጋጌዎችን ወደ ተግባር በመቀየርና ሕጎችን በድጋሚ በማሻሻል የዳኝነት ነፃነትን ለማስፈን እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ከዳኞች እና ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር በጉዳዩ... Read more »
ቢሾፍቱ፡- በውሃ ምትክ አጓትን በመጠቀም በምግብ ንጥረ ይዘቱ የበለጸገ ዳቦና የፍራፍሬ ጭማቂ ለማምረት የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁ ተገለጸ። የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለሥልጣንና የኢትዮጵያ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት... Read more »