ኩታ ገጠም የግብርና ልማትይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ፡- በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ አስተባባሪነት በሁለት ዓመት ተሞክሮ አበረታች ውጤት የታየበት ‹‹አገር ዓቀፍ ገበያ መር ኩታ ገጠም የግብርና ልማት›› ይፋ ተደረገ። የግብርና ልማቱ ትናንት ይፋ በተደረገበት ወቅት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የኢፌዴሪ... Read more »

ወጣቶች ከወንጀል ድርጊቶች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የህግ ታራሚዎች አሳሰቡ

ጨንቻ፡- ወጣቶች ሀገራዊ አንድነታቸውን በማስጠበቅ ራሳቸውን ከወንጀል ድርጊቶች ሊጠብቁ እንደሚገባ በደቡብ ብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል የጨንቻ ማረሚያ ቤት ታራሚዎች አሳሰቡ፡፡ ታራሚዎቹ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፣ ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ በሀገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች በተለይም... Read more »

ህብረተሰቡ የጀመረውን ሰብአዊ ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- ህብረተሰቡ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ አደጋ ለችግር ለተጋለጡ ዜጎች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንዲቀጥል የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ጥሪ አቀረበ። የማህበሩ ዋና ጸሐፊ ዶክተር መሸሻ ሸዋረጋ ትናንት በተካሄደው የእውቅና መስጠት መርሐ ግብር... Read more »

የአዲስ አበባ ዳቦ ፋብሪካ ከጥር ወር በኋላ ሥራ ይጀምራል

– በውጭ ምንዛሬ እጥረት ምክንያት የስንዴ ግብይቱ ተጓትቷል አዲስ አበባ ፡- ለአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ዳቦን በተመጣጣኝ ዋጋና በብዛት ለማቅረብ ታስቦ እየተገነባ ያለው የዳቦ ፋብሪካ ከጥር ወር በኋላ ሥራ እንደሚጀምር ተገለጸ። በውጭ... Read more »

የኢህአዴግ እህት እና አጋር ድርጅቶች የብልጽግና ፓርቲን ለመቀላቀል በጉባዔዎቻቸው ወሰኑ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) በእህት እና በአጋር ድርጅትነት የነበሩት ሰባት ድርጅቶች የብልጽግና ፓርቲን መቀላቀላቸውን በአወጡት መግ ለጫ አረጋገጡ። እስካሁን ፓርቲውን የተቀላቀሉት የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)፣ የኦሮሞ ዴሞክ ራሲያዊ... Read more »

ባለሃብቶች ለወጣቶች ሰፊ የሥራ እድል ለመፍጠር እየመከሩ መሆናቸው ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- ባለሃብቶች ለወጣቶች ሰፊ የሥራ እድል መፍጠር የሚያስችሉ ትላልቅ ፕሮጀክቶችን በቅንጅት ለመገንባት የሚያስችል ምክክር እያደረጉ መሆናቸው ተገለጸ። የአማራና ኦሮሚያ ባለሃብቶች ልዩ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ፍሬዓለም ሽባባው ከአዲስ ዘመን ጋር በነበራቸው ቆይታ... Read more »

ወጣቶችን ማዕከል ያደረገው የማር ልማት

የአማራ ክልል የንብ ሀብት ካላቸው የሀገሪቱ አካባቢዎች አንዱ መሆኑን ከክልሉ የእንስሳት ሀብት ልማት ማስፋፊያ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።ምሥራቅ ጎጃም ዞን አዋበል ወረዳ ደግሞ ከክልሉ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች። የአዋበል ወረዳ የእንስሳት እርባታ ቡድን መሪ... Read more »

ወንጀለኞችን የመቆጣጠር ሥራ መሥራቱን ፖሊስ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- የተሽከርካሪ ስርቆትና በጦር መሳሪያ የተደገፈ ዘረፋን ለማስቆም በተሰራ ሥራ የህዝቡን ስጋት መቀነስ መቻሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተሩ ኮማንደር ፋሲካው ፋንታ በተለይ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፤ ባለፉት... Read more »

ምክር ቤቱ የባቡር የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ መዘግየትን እንደማያውቀው ገለጸ

አዲስ አበባ፤ የአዋሽ-ወልዲያ የባቡር መስመር ኤሌክትሪክ ዝርጋታ ሥራ አለመጀመርን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደማያውቀው ገለጸ ። በምክር ቤቱ የከተማ ልማት፣ ኮንስትራክሽንና ትራንስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ አቶ አሸናፊ ጋኢሚ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ አልሆነም የህዝብ ቁጥር መጨመር ስጋት እንጂ ጥቅም እንደሌለው ተገለጸ

አዲስ አበባ፦ የቤተሰብ ምጣኔ አገልግሎት በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ አለመሆኑን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የማህበረሰብ ንቅናቄን በመፍጠር ግንዛቤው ከፍ እንዲል እንደሚሰራም ጠቁሟል። በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የእናቶችና የህጻናት ጤና ዳይሬክቶሬት የቤተሰብ እቅድ ከፍተኛ ኤክስፐርት... Read more »