የኢጋድ አባል ሀገራት ለቀጣናው ሰላም መስፈን ሚናቸው የጎላ ነው

አዲስ አበባ፡- የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት /ኢጋድ/ አባል ሀገራት ለቀጣናው ሰላም መስፈን ሚናቸው የጎላ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለጹ፡፡ 13 ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባኤ ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደበት ወቅት... Read more »

የኢህአዴግ ውህደት ስኬት የሚለካው በቀጣይ በሚሰራቸው ሥራዎች እንደሆነ ፖለቲከኞች ተናገሩ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲ ግንባር (ኢህአዴግ) ከአራቱ ግንባር ድርጅቶች ወደ ውህድነት በመምጣቱ ስኬታማ ከሆነ ለሌሎች ፓርቲ ዎችም አርዓያ እንደሚሆን የፓርቲ አመ ራሮችና ፖለቲከኞች ገለጹ። ስኬቱ የሚለካው ከውህደት በኋላ በሚያሳየው ለውጥ... Read more »

ሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የ30 ሚሊዮን ብር መድሃኒት እና 40ሺ መጽሐፍትን አበረከተ

ፍቼ፡- የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ለሆስፒታሎች እና ጤና ተቋማት 30 ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መድሃኒት እና ለትምህርት ተቋማት 40ሺ መጽሃፍትን ማከፋፈሉን አስታወቀ። የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ የምርምርና ማህበረሰብ አገልግሎት ምክትል ፕሬዚዳንት ዶክተር እሸቱ ወንድሙ ለዝግጅት ክፍላችን እንደገለፁት፤... Read more »

የአንበጣ መንጋና የግሪሳ ወፍ የከፋ ጉዳት ሳያስከትሉ መቆጣጠር ተችሏል

– ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ ስጋት ደቅኗል አዲስ አበባ፡- ከሰኔ ወር አጋማሽ ጀምሮ ባልተቋረጠ ሁኔታ በየመን እና ሶማሌ ላንድ በኩል ወደ ኢትዮጵያ የገባው የአንበጣ መንጋና በአፋርና ሸዋሮቢት አካባቢ ተከስቶ የነበረውን የግሪሳ ወፍ በሰብል... Read more »

ሸገርን ለማስዋብ

. 1 ሺ 800 ዕድሜ ጠገብ ዛፎች ከተለያዩ አካባቢዎች ተጓጉዘው ቤተመንግስት አካባቢ ተተክለዋል . ዕጽዋቶቹን የሚንከባከቡ ከ300 በላይ የቀን ሰራተኞች እና 35 የዕጽዋት ባለሙያዎች በሥራ ላይ ናቸው አዲስ አበባ፡- በቻይናውያን እየተገነባ በሚገኘው... Read more »

በሙከጡሪ ከተማ 300ሺ ለሚጠጉ ዜጎች የተገነባው ሆስፒታል በውዝግብ ተገቢውን አገልግሎት እየሰጠ አይደለም

– ግንባታውን በሁለት ዓመት ለማጠናቀቅ ታቅዶ ስድስት ዓመት ወስዷል  ሙከጡሪ፡- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ውጫሌ ወረዳ ሙከጡሪ ከተማ 275ሺ232 ዜጎችን እንዲያገለግል የተገነባው የሙከጡሪ ሆስፒታል በተቋራጩና አሰሪው አካል መካከል አለመግባባት የመጨረሻው ርክክብ... Read more »

የተተከሉ ችግኞችን ለማህበረሰቡ በሰነድ ማስረከብ መቻሉ ውጤት አስመዝግቧል

አርባ ምንጭ፡- በ2011 ዓ.ም የክረምት ወቅት እና በሐምሌ 22 የአረንጓዴ አሻራ ቀን በደቡብ ክልል የተተከሉ ችግኞችን ለማህበረሰቡ በሰነድ ማስረከብ መቻሉ የፅድቀት ምጣኔውን ከፍ በማድረግ ውጤት ማስመዝገቡን ክልሉ አስታወቀ፡፡ የደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች... Read more »

ኤጀንሲው የደረሱ ሰብሎች እንዲሰበሰቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፡- የደረሱ ሰብሎች ወቅቱን ባልጠበቀ ዝናብ እና አየር ፀባይ እንዳይጎዳ በወቅቱ እንዲሰበሰቡ የብሔራዊ የሚቲዎሮሎጂ ኤጀንሲ አሳሰበ። ኤጀንሲው ለዝግጅት ክፍላችን በላከው የአየር ሁኔታ ትንቢያ መሠረት ሰሞኑን አንዳንድ አካባቢዎች ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ የመከሰት... Read more »

”የብልጽግና ፓርቲ ህጋዊ መስመርን የተከተለ ነው‘ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- የብልጽግና ፓርቲ ህብረ ብሔራዊና ፌዴራላዊ ኢትዮጵያን የሚገነባና ምስረታውም ህጋዊ መስመርን የተከተለ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዓቢይ አህመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ትናንት በግል የፌስ ቡክ ገጻቸው የብልጽግና ፓርቲን አቋምና ምኞት በተመለከተ... Read more »

«የጭቆና ትርክት» የብሄርተኝነት ጥያቄን ማባባሱ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ አሁናዊ የብሄር ጥያቄ አረዳድ ‹‹ተጨቁነሃል›› የሚል የታሪክና ፖለቲካ ትርክት ብሄርተኝነትን እያባባሰው መሆኑ ተገለጸ። የኢትዮጵያ የውጭ ግንኙነት ስትራቴጂያዊ ጥናት ኢንስቲትዩት ‹‹የዋለልኝ የብሔሮች ጥያቄ በኢትዮጵያ ከ50 ዓመታት በኋላ›› በሚል መሪ ሀሳብ... Read more »