14ኛው የብሄሮች ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ብዝሀነትና አንድነት እንደሚጣጣሙበት ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለ14ኛ ግዜ የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ብዝሀነትና አንድነት ተጣጥመውበት እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ።  የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ገብሩ ገብረስላሴ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ ‹‹... Read more »

ወጣቶችን ማዕከል ያደረጉ ውይይቶች – ለሰላም

ተቀራርቦ መነጋገር፣ መወያየት እና መከራከር፣ ጉዳዮችን ማንሳትና መጣልን ፣በሀሳብ የበላይነት ማመንና ምክንያታዊነትን እንደሚያጎናጽፍ ብዙዎቻችን እንስማማለን። በሀገራችን እየታዩ ያሉትን የሀሳብ ልዩነቶች ተነጋግረን ወደ አንድ ማምጣት ባለመቻላችን ለሰላማችንም አደጋ እየሆኑ ነው።በተለይም የጉዳዩ ባለቤቶች የሆኑት... Read more »

ከዋግኽምራ ዞን አንድ ነጠብ አራት ሚሊዮን ኩንታል ምርት ይጠበቃል

ሰቆጣ:- በአማራ ክልል የዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በ2011-2012 የምርት ዘመን በተለያዩ ሰብሎች አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በተወሰኑ የዞኑ ወረዳዎች ቢዘንብም ከፍተኛ የሚባል... Read more »

የመጪዋን ኢትዮጵያ እጣ ፈንታ የሚያመላክት የውይይት ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ ፡- ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍ ሎች ተውጣጥተው ለስድስት ወራት ውይይት ሲያ ደርጉ የነበሩ ተሳታፊዎች የመጪዋን ኢትዮጵያ የሚያመላክቱ አራት እጣ ፋንታዎች(ሴናሪዎችን) ይፋ አደረጉ። የውይይቱ ውጤት ከትናንት በስቲያ በስካይ ላይት ሆቴል ይፋ በተደረገበት... Read more »

በትራንስፖርት ስትራቴጂው ሴቶችን ማዕከል ያደረጉ ስራዎች ይሰራሉ

አዲስ አበባ፡- እየተዘጋጀ ባለው የቀጣይ 10 ዓመታት የትራንስፖርት ስትራቴጂ ሴቶችን ማዕከል ያደረጉ ስራዎች እንደሚሰሩ የትራንስፖርት ሚኒስትሯ ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ገለጹ። በኢፌዴሪ ትራንስፖርት ሚኒስቴር፣ በፍሎኔ ኢንሼቲቪ እና በዓለም ሀብት ተቋም በጋራ የተዘጋጀው ሁለተኛው... Read more »

የግብርናውን ስራ የሚያዘምኑ ማሽነሪዎች ከቀረጥ ነጻ እንደሚገቡ ተገለጸ

አዳማ:- የግብርና ስራ በማዘመን ምርትና ምርታማነት ለማሳደግ የሚያስችሉ ማሽነሪዎች ከውጭ ለሚያሥገቡ ከቀረጥ ነጻ አሰራር መፈቀዱ የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ።በዋና ዋና ሰብሎች ከ382 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኝት መታቀዱንም አስታውቋል። ሚኒስቴሩ የሩብ ዓመቱን የዕቅድ... Read more »

ተቻችሎ የመኖር እሴቶችን በማጎልበትየሁሉም ኢትዮጵያን መፍጠር

በ19ኛው ክፍለ ዘመን አውሮፓዊያን አፍሪካን በቅኝ በተቀራመቱበት ወቅት ነጻ የነበረችው አገር ኢትዮጵያ ደግሞ በተማከለ የፖለቲካ አገዛዝ ስር ስለመግባቷ፤ በዚህም ህዝቦቿ ወደውና ፈቅደው ሳይሆን በግዴታና በሀይል በአንድነት ስም በዘመናዊ የፖለቲካ ስርዓት ስር ስለመውደቃቸው የማህበራዊ ሳይንስ... Read more »

ከተማሩ አካል ጉዳተኞች ውስጥ ከ95 በመቶ በላይ ስራ አጥ መሆናቸው ተገለፀ

 • 80 በመቶ አካል ጉዳተኛ ህፃናት ከትምህርት ገበታ ውጭ ናቸው ጎንደር፡- በቀጣሪዎች የአመለካከት ችግርና የስራ ቦታ ምቹ አለመሆን ከ95 በመቶ በላይ የተማሩ አካል ጉዳተኞች ስራ አጥ መሆናቸው ተገለጸ:: ከ80 በመቶ በላይ እድሜያቸው... Read more »

ባህላዊና ዘመናዊዎቹ መድሃኒቶች ለታካሚዎች ተቀናጅተው የሚታዘዙበት አሰራር ሊመቻች እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፦ ባህላዊ መድሃኒቶች ከዘመናዊዎቹ ጋር ተቀናጅተው ለታካሚዎቻቸው የሚታዘዙበት አሰራር ሊኖር እንደሚገባ በኢትዮጵያ የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ገለጸ:: በኢንስቲትዩቱ የባህላዊና ዘመናዊ መድሃኒቶች ምርምር ዳይሬክተር ወይዘሮ ፍሬህይወት ተካ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት ጥናት ተደርጎባቸው... Read more »

መምህራን የጄ.አይ.ጄ የደመወዝ ክፍያ በመዘግየቱ ቅሬታ እንደፈጠረባቸው ገለጹ

አዲስ አበባ፡- ከሐምሌ 2011 ዓ.ም ጀምሮ የጄ.አይ.ጄ የደመወዝ ክፍያ ማስተካከያ እንዲደረግ የተፈቀደ ቢሆንም እስካሁን ድረስ ተግባራዊ ባለመሆኑ ቅር መሰኘታቸውን መምህራን ገለጹ:: የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ሪፖርተር ተዘዋውሮ ያነጋገራቸው መምህራን “የጄ.አይ.ጄ ማስተካከያው ከሐምሌ ጀምሮ ይተገበራል... Read more »