– ያለሥራ የተቀመጡ አንዳንድ ቦታዎች የሰላም ስጋት ሆነዋል ሰበታ፡- በሰበታ ሃዋስ ወረዳ ከሚገኙ 47 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ውስጥ 34ቱ ወደ ሥራ አለመግባታቸው ተገለጸ። ያለሥራ የተቀመጡ አንዳንድ ቦታዎች የሰላም ስጋት መሆናቸውም ተጠቁሟል። የወረዳው የኢንቨስትመንት... Read more »
ሻሸመኔ፡- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ወረዳ በ2012 በጀት አመት 15 ሺ አርሶአደሮችን በችግኝ ማፍላት ስራ በማሳተፍ ተጠቃሚ ለማድረግ መታቀዱን የወረዳው ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ፅህፈት ቤት አስታወቀ። በፅህፈት ቤቱ የአፈርና ውሃ... Read more »
በኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስትር አቶ ለማ መገርሳ የተመራ ከፍተኛ የወታደራዊ አመራሮች ልዑካን ቡድን ከአሜሪካ ወታደራዊ አመራሮች ጋር ስኬታማ ውይይት ማድረጋቸው ተገለጸ፡፡ ውይይቱ የኢትዮጵያ እና የአሜሪካን የሁለትዮሽ የመከላከያ ትብብር ለማጠናከር ያለመ መሆኑንም በአሜሪካ የኢትዮጵያ... Read more »
አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ካቢኔ የቀላል ባቡር ሥራ ከጀመረበት 2008 ዓ.ም እስክ ጥር 18 ቀን 2011 ዓ.ም ያለውን ከአምስት ቢሊዮን ብር በላይ የድጎማ ማካካሻ ክፍያ ለፌዴራል መንግሥት እንደማይከፍል ውሳኔ አሳለፈ።... Read more »
አዲስ አበባ፡- የተማሪዎች ግንኙነት ማጠናከርና ሰላም ማስፈን የሚያስችል አገር አቀፍ የሰላም ጥሪና የምክክር ጉባዔ ተካሄደ። የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎች፣ አባ ገዳዎችና ታዋቂ ግለሰቦች በተገኙበት ትናንት በአዲስ አበባ በተካሄደ ሀገር አቀፍ የሰላም ጥሪና... Read more »
ወጣት ብርቱካን ገበየሁ በሰው አገር መሰቃየት አንገፍግፏት የእናቷም ናፍቆት ስለበረታባት ወደ አገሯ መመለስን አሰበች። እንዳሰበችም አልቀረችም ጓዟን ጠቅልላ አገሯ በሰላም ገባች። ቤተሰቦቿን ለማየት እግረ መንገዷንም ናፍቆቷን ለመወጣት ወደ ቀዬዋ እየሄደች ነው። አሽከርካሪውም... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለ14ኛ ግዜ የሚከበረው የብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ቀን ብዝሀነትና አንድነት ተጣጥመውበት እንደሚከበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አስታወቀ። የፌዴሬሽን ምክር ቤት የህዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ገብሩ ገብረስላሴ ለአዲስ ዘመን እንደገለጹት፣ ‹‹... Read more »
ተቀራርቦ መነጋገር፣ መወያየት እና መከራከር፣ ጉዳዮችን ማንሳትና መጣልን ፣በሀሳብ የበላይነት ማመንና ምክንያታዊነትን እንደሚያጎናጽፍ ብዙዎቻችን እንስማማለን። በሀገራችን እየታዩ ያሉትን የሀሳብ ልዩነቶች ተነጋግረን ወደ አንድ ማምጣት ባለመቻላችን ለሰላማችንም አደጋ እየሆኑ ነው።በተለይም የጉዳዩ ባለቤቶች የሆኑት... Read more »
ሰቆጣ:- በአማራ ክልል የዋግኽምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን በ2011-2012 የምርት ዘመን በተለያዩ ሰብሎች አንድ ነጥብ አራት ሚሊዮን ኩንታል ምርት እንደሚጠበቅ የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ። ወቅቱን ያልጠበቀ ዝናብ በተወሰኑ የዞኑ ወረዳዎች ቢዘንብም ከፍተኛ የሚባል... Read more »
አዲስ አበባ ፡- ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍ ሎች ተውጣጥተው ለስድስት ወራት ውይይት ሲያ ደርጉ የነበሩ ተሳታፊዎች የመጪዋን ኢትዮጵያ የሚያመላክቱ አራት እጣ ፋንታዎች(ሴናሪዎችን) ይፋ አደረጉ። የውይይቱ ውጤት ከትናንት በስቲያ በስካይ ላይት ሆቴል ይፋ በተደረገበት... Read more »