የኅብረት ሥራ ማኅበራት የአርሶና አርብቶ አደሮችን ሕይወት እያሻሻሉ ናቸው

አጋሮ፡- አርሶና አርብቶ አደሮች በኅብረት ሥራ ማህበራት ተደራጅተው በመሥራታቸው ምርታማነታቸው እየጨመረ፤ ገቢያቸውም እያደገ በመምጣቱ የኑሮ ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በጎማ ወረዳ የድሮሚና ሁለገብ የገበሬዎች የኅብረት ሥራ ማኅበር አባልና የጎማ ወረዳ የኅብረት ሥራ... Read more »

ተቋሙየ14 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ግዥ ፈፅሟል

አዲስ አበባ፡- የፌዴራል የመንግሥት ግዥና ንብረት ማስወገድ አገልግሎት በበጀት ዓመቱ የ14 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ግዥ መፈጸሙን አስታወቀ። የአገልግሎቱ የህዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ መልካሙ ደፋል፤ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት ግዥው ከአገር ውስጥና... Read more »

የደን ልማት ችግሮችን በዘላቂነት ለመቅረፍ የሚያግዝ ጥናት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፡- አገሪቱ ለጀመረችው የአረንጓዴ ኢኮኖሚ ልማት ግቦች እንዳይሳካ እንቅፋት የሆኑ ከደንና ከደን ልማት ጋር የተያያዙ ቁልፍ ችግሮችን ለመቅረፍ የሚያግዝ ዘላቂ የደን ልማት አመራር ጥናት ውጤት ለውይይት ቀረበ፡፡ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት የአካባቢና... Read more »

ለታማሚዎች መንፈሳዊ ህክምና መስጠት ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- ለታማሚዎች መንፈሳዊ ህክምና መስጠት ላይ ትኩረት ሊደረግ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ተናገሩ፡፡ የሃይማኖት አባቶቹ በአለርት ሆስፒታል በመገኘት ታማሚዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በትላንትናው ዕለት የሃይማኖት አባቶች በአለርት የህክምና ማዕከል ታማሚዎችን በጎበኙበት ወቅት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ... Read more »

በውይይትና በስምምነት ፊርማ የታጀበው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የደቡብ ኮርያ ጉብኝት

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለቀናት በደቡብ ኮሪያ ጉብኝት አድርገዋል:: በጉብኝታቸውም ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሙን ጄኢን ከሀገሪቱ ኤግዚም ባንክ ፕሬዚዳንት ከሀገሪቱ የተለያዩ ተቋማት ኃላፊዎች ጋር መክረዋል፤የተለያዩ ተቋማትንም ጎብኝተዋል፡፡ በሀገሪቱ ከሚገኙ ኢትዮጵያውያን ጋርም... Read more »

«የኢንዱስትሪ ፓርኮቹ ከግማሽ ሚሊዮን ለሚበልጡዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ ይገመታል» የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ

 አዲስ አበባ፡- ‹‹በእቅድ ላይ ያሉት ኢንዱስትሪ ፓርኮች ሲገነቡ ከግማሽ ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ ዜጎች የሥራ ዕድል ይፈጥራሉ ተብሎ ይገመታል›› ሲሉ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር አበበ አበባየሁ ገለጹ፡፡ ኮሚሽነር አበበ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ... Read more »

«በእርቀ ሰላሙ ድል የምናስመዘግበው ከራሳችን ጋር በምናደርገው ጦርነት ራሳችንን ማሸነፍ ስንችል ነው» የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ የትነበርሽ ንጉሴ

አዲስ አበባ፡- ‹‹በእርቀ ሰላም ሥራው ድል ማስመዝገብ የሚቻለው ከራሳችን ጋር በምናደርገው ጦርነት ራሳችንን ማሸነፍ ስንችል ነው›› ሲሉ የእርቀ ሰላም ኮሚሽን ምክትል ሰብሳቢ ወይዘሮ የትነበርሽ ንጉሴ አስታወቁ፡፡ በየደረጃው ያሉ መሪዎች ኮከብ በመሆን ህዝቡን... Read more »

ቅንጅታዊ አሠራርን የሚጠይቀው የመንገድ ደህንነት

የምሳሌ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ አካዳሚ ባልደረባ አቶ ኃይለገብርኤል ሀብቴ አሽከርካሪነት ሙያ መሆኑን ይገልጻሉ፡፡ ዘርፉ ቴክኖሎጂን የተላባሰ መሆኑን በመጥቀስም ለባለሙያው ከዘመኑ ጋር የዘመነ ሥልጠና መስጠትን እንደሚጠይቅ ይጠቁማሉ። የጅማ ዩኒቨርሲቲ ከሉሲ ኮንሰልቲንግ ኢንጅነርስ ጋር በመተባበር... Read more »

«ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ የሰፈነባትን ሀገር ለመገንባት ሁሉም የድርሻውን ሊወጣ ይገባል›› የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል

አዲስ አበባ(ኢዜአ)፡- ‹‹ሰላም የሰፈነባት፣ ህዝቦቿ እንደታሪካቸው በመከባበር የሚኖሩባትን ሀገር ለመገንባት ሁላችንም የድርሻችንን ማበርከት ይጠበቅብናል›› ሲሉ የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰመስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። ምክትል ርዕሰመስተዳድሩ ይህን የተናገሩት ‹‹ህገ-መንግሥትና ህብረ-ብሄራዊ ፌዴራላዊ ስርዓትን ማዳን... Read more »

የጤና መድህን አገልግሎቱን በሁሉም አካባቢ ተደራሽ ማድረግ የሚያስችል ህግ እየተዘጋጀ መሆኑ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፡- የማህበረሰብ አቀፍ የጤና አገልግሎቱን በመላው ሀገሪቷ በሁሉም የአገልግሎት መስጫ ተደራሽ ለማድረግ እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጤና መድህን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱን ያቀላጥፋል በተባለለት ረቂቅ አዋጅ ላይ ህብረተሰቡን ያሳተፈ ውይይት በአዲስ አበባ ትናንት... Read more »