የኦሮሞና የአማራ የፖለቲካ ፓርቲዎች ችግሮችን በጋራ ለመፍታት ተስማሙ

የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የነገ ሀገራቸውን በጋራ መገንባት እንደሚገባቸው ጥሪ አቅርበዋል የሁሉም ፖለቲካ ፓርቲዎች ራዕይ አንዲት ዲሞክራሲያዊትና የበለጸገች አገር መገንባት ነው አዲስ አበባ፡- በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚፈጠሩ ግጭቶችን መነሻ በማድረግ እንዲሁም በሀገሪቱ አጠቃላይ ወቅታዊ ችግሮች... Read more »

የሀሰት ምስክሮችና የፍርድ ቤቶች ውሎ

‹‹ባለቤቴ ድብደባ አድርሶብኛል›› ያለችው ሰላማዊት ደጉ (ስሟ የተቀየረ) ወደ ፖሊስ ጣቢያ ታመራለች። በቦክስ ደጋግሞ እንደመታት፣ በጥቃቱም ሁለት ጥርሶቿ እንደወለቁ፤ ለፖሊስ ቃሏን ሰጠች። የፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግም ጥቃት አድራሹን በመክሰስ ሰላማዊትን በምስክርነት ችሎት... Read more »

በስፖርት ውርርድ ስም እየተስፋፋ የመጣው ቁማር በቅርቡ መፍትሔ እንደሚያገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፡- በስፖርት ውርርድ ስም (ቤቲንግ) በሚል በኢትዮጵያ እየተስፋፋ የመጣው ዘመናዊ ቁማር በአንድ ወር ውስጥ የመፍትሔ እርምጃ እንደሚሰጠው የሴቶች፣ ሕፃናትና ወጣቶች ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የወጣቶች ሰብዕና ልማት ዳይሬክተር አቶ አለሙ ሠዒድ ለአዲስ... Read more »

ከተማ አስተዳደሩ ለስድስት ሺ 117 ወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጥሯል

አዲስ አበባ:- የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በሩብ ዓመቱ ለስድስት ሺ 117 ወጣቶች የሥራ ዕድል መፍጠሩ ተገለጸ። በበጀት ዓመቱ ለ19 ሺ 864 ወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር እየሠራ ነውⵆ የከተማ አስተዳደሩ የሥራ ዕድል ፈጠራና ምግብ... Read more »

ትኩረት የሚሻው የእንስሳት ሀብት

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ደረጃ በቀንድ ከብቶች ሀብታም ተብለው ከአንድ እስከ አስር ደረጃ ከተሰጣቸው አገራት አንዷ ሲያደርጋት፤ ከአፍሪካ ደግሞ በቀዳሚነት እየመራች ነው። ይህ መሆኑ በገጠርም ይሁን ትናንሽ ከተሞች ላይ ያሉ ነዋሪዎች አኗኗራቸውን ከእንስሳት... Read more »

የአገር በቀል ምጣኔ ሀብት ማሻሻያው ተስፋና ስጋት

የኢትዮጵያ መንግሥት ለሚያካሂዳቸው ሀገር በቀል የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ተጨማሪ የገንዘብ ድጋፎች ቃል መገባቱ እየተነገረ ይገኛል፡፡ እንደ ሮይተርስ ዘገባም፤ ኢትዮጵያ ከዓለም ባንክ የሶስት ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ቃል በተገባላት በሁለተኛው ቀን የዓለም የገንዘብ ድርጅት በበኩሉ... Read more »

በበጀት ዓመቱ ለ700 ኢንዱስትሪዎች ሽግግር ለማድረግ መታቀዱ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- በ2012 በጀት ዓመት ለ700 ኢንዱስትሪዎች ሽግግር ለማድረግ መታቀዱን የፌዴራል አነስተኛና መካከለኛ ማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪ ማስፋፊያ ባለሥልጣን ገለፀ። በ2012 ሩብ ዓመት ከአነስተኛ ወደ መካከለኛ 23 እንዲሁም ከመካከለኛ ወደ ከፍተኛ ሁለት ኢንዱስትሪዎች ሽግግር... Read more »

ባገለገሉ ተሽከርካሪዎችና በትምባሆ ምርቶች ላይ ከፍተኛ ታክስ ሊጣል ነው

አዲስ አበባ፡- በኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ያገለገሉ ተሽከርካሪዎችና ለጤና ጎጂ የሆኑ ምርቶች ወደ አገር ውስጥ እንዳይገቡ ከፍተኛ ታክስ እንዲጣልባቸው የሚያደርግ ድንጋጌ መቀመጡ ተጠቆመ። ረቂቅ አዋጁ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ውይይት ተደርጎበት ለሚመለከተው... Read more »

«ቡላላ» የስንዴ ዘርን ማስፋፋት ለፓስታና መኮረኒ ግብዓት

ወትሮም በስንዴ ምርታቸው የሚታወቁት የምዕራብ አርሲና የባሌ ዞኖች የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል ግኝት የሆኑ የተለያዩ የሰብል ዝርያዎችን በመጠቀም አበረታች ውጤት እያገኙ ነው። የምርምር ማዕከሉ ግኝቶቹን ከሚያስፋፋባቸው ስድስት ወረዳዎች አንዷ የአጋርፋ ወረዳ ነች።... Read more »

ማዘጋጃ ቤቱ ወደ ሥራ ያልገቡ ባለሀብቶችን መሬት ወሰደ

ጎንደር፡- ለተለያየ ልማት ከመንግሥት የወሰዱትን መሬት ከማልማት ይልቅ ለበርካታ ዓመታት አጥረው ያስቀመጡ ባለሀብቶችን መሬት መውሰዱን በአማራ ክልል የጎርጎራ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት አስታወቀ። የማዘጋጃ ቤቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ወንዶሰን ዓለም በተለይ... Read more »