ፍርድ ቤቱ ከ20ሺህ በላይ መዝገቦች ዕልባት መስጠቱን ገለጸ

አዲስ አበባ:- የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ባሳለፍነው በጀት ዓመት ከ20ሺህ በላይ መዝገቦች ዕልባት መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ፍርድ ቤት ትናንት የዳኝነት ዘርፉ ያለበትን ሁኔታ አስመልክቶ ለህዝብ ተወካዮች፤ ለአስፈጻሚው አካል፤ ለፌዴራል ዳኞች፣ ለልማት አጋር ድርጅቶችና... Read more »

ኢትዮጵያ በራሷ የሳተላይት ዓይኖች ምድርን መቃኘት ጀምራለች

አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ የራሷ ንብረት በሆነችው ETRSS-1 የመሬት ምልከታ የሳተላይት ዓይኖች ከትናንት ጀምሮ ከህዋ ላይ ምድርን መቃኘት ጀምራለች። የመጀመሪያዋ የስፑትኒክ ሳተላይት በ1957 እ.ኤ.አ ወደ ህዋ መወንጨፍን ተከትሎ በአሁኑ ወቅት 70 የአለማችን ሀገራት... Read more »

የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሳተላይትመረጃመላክ ጀመረች

ከአንድ ዓመት በኋላ ‹‹ሊትል ኢትዮጵያ›› ሳተላይት ትመጥቃለች  አዲስ አበባ፣ የመጀመሪያዋ የኢትዮጵያ ሳተላይት ETRSS-1 ምድርን መቃኘት መጀመሯንና ወደ እንጦጦ ኦቭዘርቫቶሪ ማዕከልም መረጃ መላክ መጀመሯን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስታወቀ።ከአንድ አመት በኋላ ‹‹ሊትል ኢትዮጵያ›› በሚል... Read more »

የሳተላይቷ መወንጨፍ ልማትን የሚያግዝና ለታዳጊዎች መነቃቃትን የሚፈጥር መሆኑን ፓርቲዎቹ ገለፁ

አዲስ አበባ፡- ለመጀመሪያ ጊዜ ወደ ህዋ የተወነጨፈችው የኢትዮጵያ የመሬት ምልከታ ሳተላይት የምትሰበስባቸው መረጃዎች ለልማት እንቅስቃሴዎች አጋዥ ከመሆኑም ሌላ ለኢትዮጵያውያን ታጊዎች መነቃቃት እንደሚፈጥር የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ ሊቀመንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስና የአማራ ብሄራዊ... Read more »

ሦስቱን ክልሎች የሚያገናኝ የመንገድ ግንባታ ተጀመረ

ጎሬ ማሻ፡- የደቡብ ብሔር ብሔረሰብ፣ የጋንቤላ እና የኦሮሚያ ክልሎችን በአቋራጭ የሚያገናኘው የጎሬ -ማሻ የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ተጀመረ፡፡ 140 ነጥብ 2 ኪሎ ሜትር ርቀት የሚሸፍነው የአስፓልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ የጅማ፣ ሚዛን ቴፒ፣... Read more »

«እንኳን ሰው ዛፎቹም አብሮ መኖርን ለምደዋል» ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ

የቤተመንግስትን የአንድነት ፓርክ ግንባታ ወቅት ያጋጠመንን አንድ ጉዳይ ላጫውታችሁ ብለው ይተርኩ ጀመር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ። በግቢው ከሚገኙ ዛፎች መካከል ሁለት የባህር ዛፎቹ ሌሎቹን ተክሎች ውሃ ይሻማሉ ተብሎ እንዲቆረጡ ተደረገ። በቀጣይ... Read more »

ከ250 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል

 . በሙስና የተመዘበረ ከ50 ሚሊየን ብር በላይ ተመላሽ ተደርጓል አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሶስት ወራት በኦሮሚያ ክልል አንዳንድ አካባቢዎችና በፌዴራል ዪኒቨርሲቲዎች ማንነትንና ብሄርን መሰረት አድርገው ተቀስቅሰው በነበሩት ግጭቶች የተጠረጠሩ ከ250 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር... Read more »

‹‹ETRSS-1›› ሳተላይት በምሁራን አንደበት

ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የመሬት ምልከታ ሳተላይት ከቻይና ዋና ከተማ ቤይጂንግ 400 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ከሚገኘው የቻይና ሳተላይት ማስወንጨፊያ ጣቢያ ትናንት ጠዋት 12፡21 ደቂቃ ላይ ምድርን እየቃኘች እና በፎቶ እየመዘገበች መረጃ የምትሰበስበውና... Read more »

ማርሽ ቀያሪው ፕሮጀክት

በምንገኝበት 21ኛው ክፍለዘመን ቴክኖሎጂ የህልውና ጉዳይ ነው። እያንዳንዱ አገር ቴክኖሎጂን አንድም በማልማት አልያም በመከራየት ለህልውናው ይገለገልበታል። ኢትዮጵያም በተለያዩ ስራዎቿ ውስጥ የቴክኖሎጂ ተጽዕኖ ውስጥ ብትሆንም አብዛኞቹ ቴክኖሎጂዎች ከውጭው ዓለም የተቀዱና አንዳንዶቹም በኪራይ የምንገለገልባቸው ናቸው።... Read more »

የከተማዋ የልማታዊ ሴፍትኔት ተጠቃሚዎች ከ323 ሚሊዮን ብር በላይ መቆጠባቸው ተገለጸ

• ከ30 ሺ በላይ የሚሆኑት ተጨማሪ የገቢ ማስገኛ ፈጥረዋል አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በዓለም ባንክና በመንግስት ቅንጅታዊ ድጋፍ 415ሺህ 923 የልማታዊ ሴፍትኔት ተጠቃሚ እማዎራዎችና አባዎራዎች 323 ሚሊዮን 815 ሺህ 420 ብር... Read more »