አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የብልጽግና ፓርቲ የእውቅና ሰርተፍኬት እንዲሰጠው ወሰነ፡፡ የእውቅና ጥያቄ እና፣ የፓርቲ መለያ ሰንደቅ አላማ የማጸደቅ ጥያቄን አይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡ የኢህአዴግ አባል የነበሩ ሶስት ፓርቲዎች እና ሌሎች አምስት... Read more »
በባሌ ዞን የግብርና ሥራ ውጤታማነት ጎልቶ ከሚታይባቸው አካባቢዎች መካከል በአጋርፋ ወረዳ የምትገኘው የአሊ ቀበሌ አንዷ ነች፡፡ የዚህች መንደር አርሶ አደሮች የሲናና ግብርና ምርምር ማዕከል ግኝቶችን ጥቅም ላይ በማዋል የተለያዩ የግብርና ሥራዎችን በአንድ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለዳያስፖራው ማህበረሰብ የውጭ ምንዛሪ ግኝትን ታሳቢ ባደረገው ከወለድ ነፃ የቤት ግዥ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በአንድ ወር ተኩል ጊዜ ውስጥ 127ሺ ዶላር መሰብሰቡን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የዳያስፖራ... Read more »
• የሚስጥር ቁጥር የተገጠመላቸው ዲጂታል ሚዛኖች ሊያስገባ ነው አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ 186 የንግድ ድርጅቶች ላይ የማሸግ እርምጃ ሲወስድ ለአራት ሺ 527ቱ ደግሞ የጽሁፍ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ለአገሪቱ የወጪ ንግድ ዘርፍ ችግሮች አስቸኳይ መፍትሄ መፈለግ እንደሚገባ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ። በሚኒስቴሩ የአግሮፕሮሰሲንግና ፋርማሲቲካል ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ አቶ ተካ ገብረእየሱስ እንደተናገሩት፣ የአገሪቱ የወጪ ንግድ አፈፃፀም እየቀነሰ በመምጣቱና ዘርፉ... Read more »
አዲስ አበባ:- በመንግሥት የግዥ ህግና መመሪያ መሰረት በማይጓዙ ተቋማት ላይ ህጋዊ እርምጃ ለመ ውሰድና አደብ ለማስገዛት እንዳልቻለ የመንግሥት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ። በኤጀንሲው ኦዲትና ክትትል ዳይሬክተር አቶ ዘለቀ ታፈሰ ለአዲስ ዘመን... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ፍሬወይኒ መብርሀቱ በዓለም አቀፉ መገናኛ ብዙሀን CNN የ2019 ዓመት ጀግና በሚል እንድትመረጥ ድምፅ የሰጡ ኢትዮጵያውያንን እንኳን ደስ አላችሁ ብለዋል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ትናንት ምሽት ተሸላሚዋን በቤተመ ንግስት... Read more »
• ተፈጥሯዊ የውሃ ፍሰት ይጠበቅ የሚለው ሃሳብ በኢትዮጵያ በኩል ተቀባይነት የለውም አዲስ አበባ:- ኢትዮጵያ በድርቅ ወቅት የግድቡ የውሃ መጠን ከ35 ቢሊዮን ሜትር ኪዩብ በታች ካልሆነ ውሃ እንደማትለቀ አቋሟን ገልጻለች። ተፈጥሯዊ የውሃ ፍሰት... Read more »
ጨንቻ፡- ሰብዓዊነትና ሰብዓዊ ክብር መስጠትን ከጨንቻ ማረሚያ ተቋም መማራቸውን የህግ ታራሚዎች ገለጹ። በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል በጋሞ ዞን ጨንቻ ወረዳ ጨንቻ ከተማ የሚገኘው የጨንቻ ማረሚያ ተቋም ታራሚዎች ለአዲስ ዘመን ዝግጅት ክፍል... Read more »
ሥራውን ሲጀምሩ የቤተሠባቸውን የዕለት ጉርስ ለመሸፈን ቢሆንም በቆይታ ግን በርካቶች መንግሥት ባመቻቸላቸው ዕድል ተለውጠው መመልከታቸው ወኔን ፈጥሮላቸዋል። በጥቃቅንና አነስተኛ ተደራጅተው ችግራቸውን ከማቃለል ባሻገር የተለያዩ ድጋፎች ተጠቅመው ከራሳቸው አልፈው አገራቸው በሀብቷ በአግባቡ ባለመጠቀሟ... Read more »