የቀላል ባቡር ሙሉ የጥገና ማዕከል ሊገነባ መሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ:- የአዲስ አበባ ቀላል ባቡር ኮርፖሬሽን የቀላል ባቡር ጥገናና እድሳት ማዕከል ለመገንባት ከቻይና መንግስት ጋር መስማማቱን ገለፀ፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ሙሉቀን አሰፋ በተለይ ለ”ዘ ኢትዮጵያን ሄራልድ” እንደገለፁት በከተማዋ ቀደም... Read more »

ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ያማከለ አሰራር እንዲከተሉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፡- ተቋማት አካል ጉዳተኞችን ያማከለ አሰራር እንዲከተሉ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴሬሽን እና የሚመለከታቸው አካላት ጥሪ አቀረቡ፡፡ የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ብሔራዊ ማህበራት ፌዴሬሽን እና የሚመለከታቸው አካላት ባደረጉት ውይይት እንደተገለፀው አካል... Read more »

72 ከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ተጠቃሚ ሊሆኑ ነው

500 ሚሊዮን ዶላር ከዓለም ባንክ ተገኝቷል አዲስ አበባ፡-በ11 ከተሞች እየተተገበረ ያለውን የከተሞች የምግብ ዋስትና ፕሮግራም ወደ72 ከተሞች ለማስፋፋት አስፈላጊ ዝግጅቶች እየተደረጉ መሆኑን የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት የፕሮጀክት ጽህፈት ቤት ገለጸ፡፡ የከተሞች ልማታዊ ሴፍትኔት... Read more »

ማህበሩ በዓመት እስከ አራት ኪሎግራም ወርቅ አመርታለሁ አለ

አዲስ አበባ፡- በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የአልፉርሳን ወርቅ አምራች ሕብረት ማህበር አባላት በባህላዊ መንገድ በዓመት እስከ አራት ኪሎ ግራም ወርቅ በማምረት ላይ መሆናቸውን ገለፁ። የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ አቶ ጀላል መሐመድ በተለይ ለአዲስ ዘመን... Read more »

የሲቪል ሰርቪሱ ሪፎርም አተገባበር ውጤታማ አለመሆኑ ተገለፀ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ ሲቪል ሰርቪስ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ሰርቪሱ ሪፎርምና የለውጥ መሳሪያዎች አተገባበር በሚፈለገው ደረጃ ውጤታማ እንዳልሆነ በጥናት አስደግፎ ይፋ አደረገ። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ፍቅሬ ደሳለኝ ‹‹የፐብሊክ ሰርቪስ ተቋማት የአቅም ግንባታ የትግበራ ሂደትና... Read more »

በፖለቲከኞች አማካይነት የተፈጠረው መቃቃር በዕርቅ እንዲፈታ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡-የአማራና የትግራይ የአገር ሽማግሌዎች በሁለቱ ክልሎች ፖለቲከኞችና አክቲቪስቶች አማካኝነት የተፈጠረውን ችግር እውነት ላይ ተመስርተው እንዲፈቱ የኢትዮጵያ የአገር ሽማግሌዎች መማክርት ገለጸ። “ህብረ-ብሄራዊነታችን አንድነታችንን ለማጠናከር ውስጣዊ ችግሮችን በምክክር እንፍታ” በሚል መሪ ሃሳብ በተካሄደው... Read more »

ዶክተር አብይ አህመድ ከ50 ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች አንዱ ሆኑ

አዲስ አበባ፡-ፋይናንሺያል ታይምስ (ኤፍ.ቲ.)ጋዜጣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድን በፖለቲካው መስክ ከ50 ተጽእኖ ፈጣሪ ግለሰቦች መካከል አንዱ በማድረግ ስማቸውን አሰፈረ። ጋዜጣው በያዝነው ሳምንት ባወጣው ዘገባ 50 ተጽእኖ ፈጣሪ ከሆኑ የዓለም እውቅ ሰዎች... Read more »

‹‹ሙስና የሞራልና የሥነምግባር ዝቅጠት ውጤት ነው››አቶ ታገሰ ጫፎ፣የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባዔ

አዲስ አበባ፡- በኢትዮጵያ ልማትና የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ፣ በሕግ የበላይነት መከበር፣ በህዝቦች የጋራ ተጠቃሚነት እንዲሁም ሰላምና መረጋጋት ላይ ትልቅ ፈተና የሆነው ሙስና የሞራልና የሥነምግባር ዝቅጠት ውጤት መሆኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ... Read more »

ከኖቤል ሽልማት ማግስት የተደረገ የመጀመሪያ ጉብኝት

አዲስ አበባ፡- በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተመራ የልኡክ ቡድን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የኖቤል ሽልማትን በተቀበሉ ማግስት የመጀመሪያውን የሥራ ጉብኝት ለማድረግ ትናንት አዲስ አበባ ገብቷል፡፡ ልኡኩ አዲስ አበባ ቦሌ ዓለምአቀፍ አውሮፕላን... Read more »

ሚዲያዎች ሀሳቦችን በማቀራረብ ረገድ ሚናቸውን እየተወጡ እንዳልሆነ ጥናት አመለከተ

 • በዚህም ምክንያት ከሃሳብ ፍጭት ይልቅ የኃይል እርምጃዎች ተበራክተዋል አዲስ አበባ፡- አብዛኞቹ ሚዲያዎች የተራራቁ ሃሳቦችን፣ አተያዮችንና አመለካከቶችን በማቀራረብ ረገድ የሚጠበቅባቸውን እየተወጡ አለመሆናቸውን ጥናት አመላከተ፡፡ በዚህም ምክንያት ከሃሳብ ፍጭት ይልቅ ኃይል እንደ አማራጭ... Read more »