መስጊድና ቤተክርስቲያን ማቃጠል የጅማ ህዝብ ባህል አለመሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ

 ● የመረዋ – ሶሞዶ – ሶቃ – ሶሞዶ – ሊሙ መንገድ ግንባታ ተጀመረ ጅማ፡- መስጊድና ቤተክርስቲያን ማቃጠል የጅማ ህዝብ ባህልም ሆነ ተግባር አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገለጹ።የመረዋ – ሶሞዶ – ሶቃ እና... Read more »

የደለል ማውጫ ማሽኑ ለአምስት ዓመታት ተቀምጦ ለብልሽት ተዳርጓል

● ሥራ ለማስጀመር ከ30ሺህ ዶላር በላይ ያስፈልጋል አዲስ አበባ፡- ለቀድሞ ጣና በለስ ፕሮጀክት በ2007 ዓ.ም ለደለል ማውጫ የተገዛው ማሽን  ያለስራ ለአምስት ዓመታት ተቀምጦ ለብልሽት እየተዳረገ መሆኑን የጣና ባህር ትራንስፖርት ድርጅት ገለጸ። ማሽኑን... Read more »

በምልክት ቋንቋ ተገቢው የፍትህ አገልግሎት እየተሰጠ አይደለም

አዲስ አበባ፡- በምልክት ቋንቋ አገልግሎት ለመስጠት የሚሰየመው ችሎት በባለሙያ የሚመራና የፍትህ ሥርዓቱን የተከተለ ባለመሆኑ አካል ጉዳተኞች ትክክለኛ ፍትህ እያገኙ እንዳልሆነ የኢትዮጵያ መስማት የተሳናቸው ብሔራዊ ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ወይዘሪት ትዕግስት አለማየሁ... Read more »

የማዕድን አለኝታ የሆኑ 46 ቦታዎችን የመለየት ሥራ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፤- ለሥራ ዕድል ፈጠራና ለውጭ ምንዛሬ ግኝት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያላቸውን 46 የማዕድን አለኝታ ቦታዎች ለመለየት እየሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ አስታወቀ። የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ ታምሩ መርሻ በተለይ... Read more »

ከምግብ ጋር ባዕድ ነገር ቀላቅለው የሚሸጡ ግለሰቦችን ለፍርድ ማቅረብ አልተቻለም

አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች የምግብ ይዘትን በመከለስና በመለወጥ ለሽያጭ በሚያቀርቡ ግለሰቦች ላይ የሚደረገው ቁጥጥር እንደቀጠለ ቢሆንም በተጠርጣሪዎች ላይ በቂ የፍርድ ውሳኔ እየተሰጠ አለመሆኑን የአዲስ አበባ አስተዳደር የምግብና ጤና ክብካቤ... Read more »

አሳሳቢ የሆነው የመኪና ስርቆት

ከሰሞኑ አንዲት አሽከርካሪ መኪናቸውን ቦሌ አካባቢ አቁመው ወደጉዳያቸው በእግር ያቀናሉ። ከየት እንደመጣ ያልታወቀ አንድ ግለሰብ ታዲያ መኪናዋን በምን ይክፈታት በምን ባልታወቀ ሁኔታ አስነስቶ እየነዳ ይሄዳል። በዚህ ወቅት ታዲያ ሁኔታውን የተመለከቱ ሰዎች ተጠርጣሪውን... Read more »

ኢትዮጵያ የቱሪስት ጉዞ እገዳ እንዳይደረግባት መሥራት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፡- አገራት በኢትዮጵያ ላይ የቱሪዝም ጉዞ እገዳ እንዳያደርጉ የአገሪቱን ሰላም ማስጠበቅ እንደሚገባ ተገለጸ። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ባህል፣ ኪነ ጥበብና ቱሪዝም ቢሮ ከቱሪዝም ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ትናንት በሐርመኒ ሆቴል ባዘጋጀው የውይይት... Read more »

የፀጥታና ደህንነት ተቋማት ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል አድርገው እየተደራጁ ነው

አዲስ አበባ፡- የአገሪቱን የፀጥታ እና የደህንነት ተቋማትን ሳይንሳዊ፣ ዓለም አቀፋዊ እይታዎችን እና ብሔራዊ ጥቅምን ማዕከል በማድረግ እየተደራጀ መሆኑ ተገለፀ፡፡ ‹‹የፀጥታ ተቋማት በፖለቲካ ሽግግር ውስጥ›› በሚል ርዕስ ደህንነትና የፀጥታ አካላት አሠራርና ሪፎርምን አስመልክቶ... Read more »

የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል የጠበቀውን ድጋፍ እንዳላገኘ አስታወቀ

አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስደስት ወራት ‹‹አንድ ብር ለአንድ ልብ›› በሚል የ6710 አጭር የጽሑፍ መልዕክት መላኪያ የሰበሰበው ገቢ ከጠበቀው አንጻር ዝቅተኛ መሆኑን የኢትዮጵያ የልብ ህሙማን ህፃናት መርጃ ማዕከል አስታወቀ። የማዕከሉ ሜዲካል ዳይሬክተር ዶክተር... Read more »

«ቻይና ትልቋ የኢትዮጵያ የንግድና የኢንቨስትመንት አጋር ሆና ቀጥላለች» – አምባሳደር ታን ጂአን

አዲስ አበባ፤ ቻይና ትልቋ የኢትዮጵያ የንግ ድና የኢንቨስትመንት አጋር ሆና መቀጠሏን እና በአዲሱ የፈረንጆች ዓመት 2020 በርካታ የቻይና ኢንቨስትመንቶችም በኢትዮጵያ እንደሚከናወኑ ተገለጸ። በኢትዮጵያ የቻይና አምባሳደር ታን ጂአን ትናንትና ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደተናገሩት፤... Read more »