በዓመት ከስድስት ቢሊዮን ብር በላይ ለጡረተኞች ይከፈላል

-በዓመት አስራ ሁለት ቢሊዮን ብር መዋጮ እየተሰበሰበ ነው  አዲስ አበባ፡- በሀገሪቱ ለሚገኙ ሰባት መቶ ሀምሳ ሺ የሚደርሱ ጡረተኞች በዓመት ከስድስት ቢሊዮን ብር በላይ እንደሚከፈል የመንግሥት ሠራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ኤጀንሲ ገለጸ።የማህበራዊ ዋስትና ሽፋን... Read more »

በጤና ስነ ምግባር ችግር ምክንያት የቅሬታ አቅራቢዎች ቁጥር ጨምሯል

 • 127 ክሶች ለስነ ምግባር ኮሚቴ ቀርበዋል አዲስ አበባ፡- ማህበረሰቡ ስለጤና ያለው ግንዛቤና እውቀት እያደገ በመሆኑ በጤና ሥነ ምግባር ችግር ምክንያት የቅሬታ አቅራቢዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን አንድ ጥናት አመለከተ፡፡ የፌዴራልና ስነምግባር ጸረሙስና... Read more »

ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለግድቡ ግንባታ ድርሻቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፡- ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ስኬት የበኩላቸውን አስተዋፅኦ እንዲያበረክቱ የግድቡ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት ጥሪ አቀረበ፡፡ የምክር ቤቱ ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ወይዘሮ ሮማን... Read more »

የዩኒቨርሲቲዎችን አለመረጋጋት ለፖለቲካ ፍጆታቸው የሚያውሉ ኃይሎች ጠንክረው እየሠሩ መሆኑ ተገለጸ

 • የመምህራንና የአስተዳደር አካላት ተሳትፎ እንዳለበት ተጠቆመ አዲስ አበባ፡- በአሁኑ ወቅት በአንዳንድ የአገራችን ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚታዩ አለመረጋጋቶችን ለፖለቲካ ፍጆታቸው የሚያውሉ ኃይሎች ጠንክረው እየሠሩ መሆኑን የሣይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ:: የመምህራንና የአስተዳደር አካላት... Read more »

በላልይበላ የበዓል እንግዶችን ለመቀበል በቂ ዝግጅት ተደርጓል

 • የቱሪስት ፍሰትና የቆይታ ጊዜ ጨምሯል  አዲስ አበባ፡- የገና በዓልን በላልይበላ ከተማ ለማክበር ወደ ከተማዋ የሚገቡ እንግዶችን ለመቀበል የሚያስችል በቂ ዝግጅት ማድረጉን የላልይበላ ከተማ አስተዳደር ገለጸ። የከተማዋ የቱሪስት ፍሰትና የቆይታ ጊዜ መጨመሩም... Read more »

ለምርምር ስራ በቂ በጀት እየተመደበ አለመሆኑን አንድ ጥናት አመለከተ

 • የሴት ተመራማሪዎች ቁጥር አነስተኛ ነው አዲ አበባ :- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እኤአ በ 2016/17 ያጠናው አገር አቀፍ ጥናት እንደሚያሳየው ኢትዮጵያ ለምርምር ስራ መመደብ ያለባትን ያህል በጀት እየመደበች አለመሆኑን አመላክቷል። በአገሪቱ የሴት... Read more »

መናፈሻው በቅርቡ አገልግሎት መስጠት ይጀምራል

አዲስ አበባ፡- ከአርባ ሁለት ሚሊዮን ብር በላይ የወጣበት የአምባሳደር መናፈሻ በቅርቡ ተጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ የተፋሰስና አረንጓዴ አካባቢዎች ልማት አስተዳደር ኤጀንሲ አስታወቀ:: የኤጀንሲው የልማት ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር... Read more »

በፌዴራልም ሆነ በክልል ደረጃ ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶች መጓተት ቅሬታ አሳድሯል

ነቀምት፡-የምስራቅ ወለጋ ዞን ወጣቶችን በተለይ ህዝቡን በአጠቃላይ በላቀ ሁኔታ ይጠቅማሉ በሚል ተስፋ የተጣለባቸው በፌዴራል መንግስትና በክልል ደረጃ ሊሰሩ የታቀዱ ፕሮጀክቶች ግንባታ መጓተት በህዝቡ ዘንድ ቅሬታ መፍጠሩን የዞኑ ምክትል ዋና አስተዳዳሪ አስታወቁ:: ምክትል... Read more »

የማዕድን ዘርፉ በከፍተኛ ደረጃ ለሙስና መጋለጡን ጥናት አመለከተ

አዲስ አበባ፡- የኢትዮጵያ የማዕድን ዘርፍ በከፍተኛ ደረጃ ለሙስና የተጋለጠ መሆኑን የፌዴራል የስነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ያስጠናው ጥናት አመለከተ:: ኮሚሽኑ ለስድስት ወራት የተካሄደውን የዚህን ጥናት ውጤት አስመልክቶ ትናንት በፍሬንድሺፕ ሆቴል ባዘጋጀው መድረክ ላይ... Read more »

ዓውደ ርዕይና ባዛሩ የገበያ ትስስር ይፈጠራል ተብሎ ይጠበቃል

አዲስ አበባ፡- ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በአዲስ አበባ በሚካሄደው ሀገር አቀፍ አውደ ርዕይና ባዛር ከ4 ሚሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር ይፈጠራል ተብሎ እንደሚጠበቅ የፌዴራል የከተሞች የሥራ ዕድል ፈጠራ እና የምግብ ዋስትና ኤጀንሲ... Read more »