• የሙስሊሙ ማህበረሰብ ጥያቄዎች እንደሚመለሱም ጥሪ አቅርቧል አዲስ አበባ፡- በምስራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ በደረሰው የአራት መስጅዶች ቃጠሎና ጥቃት የተጠረጠሩ ሰዎች ላይ እርምጃ በመውሰድ ላይ መሆኑን መረዳት ችለናል ሲል የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች... Read more »
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለችግሮቹ ዘላቂ መፍትሄ እሰጣለሁ ብሏል አዲስ አበባ፡- የአዲስ አበባ ከተማ የ40/60 የጋራ መኖሪያ ቤት እድለኞች ቤቶቹን ሳይረከቡ ከባንክ ጋር ተዋውለው ክፍያ መጀመራቸው ከአቅም በላይ ለሆነ ወጪ እንደዳረጋቸው ቅሬታቸውን... Read more »
አዲስ አበባ:- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሽብር ወንጀልን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር የቀረበውን ረቂቅ አዋጅ አፀደቀ። የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ባካሄደው 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 8ኛ መደበኛ ስብሰባው... Read more »
“ባለን የቱሪዝም ሀብት ደረጃ ተጠቃሚ እየሆንን አይደለም” – በዘርፉ ጥናት ያቀረቡ ባለሙያ አዲስ አበባ:- ዩኔስኮ በዓለም አቀፍ ቅርስነት ከመዘገባቸው የቱሪዝም ሀብቶቻችን ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ተጠቃሚ መሆናቸውን የባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታወቀ። ኢትዮጵያ በዘርፉ እምቅ... Read more »
አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ብሎም የአፍሪካ ህብረትና የበርካታ አለም አቀፋዊ ድርጅቶች መቀመጫ ብትሆንም ዘመኑን የሚመጥን የመሰረተ ልማት እና የቱሪስት መስህብ ስፍራዎችን አልያዘችም። ከተማዋ ካለባት የፅዳት ጉድለት እና ንፁህ አየር ችግር የተነሳ... Read more »
• 50ሺ የምርጫ ጣቢያዎችን፤ • 300ሺ የምርጫ አስፈጻሚዎችን፤ • 50 ሚሊዮን መራጮችን ታሳቢ ያደረገ ዝግጅት እየተደረገ ነው አዲስ አበባ፡- ለስድስተኛ ጊዜ ለሚካሄደው የ2012 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ 50ሺ የምርጫ ጣቢያዎችን፣ እስከ 300 ሺ... Read more »
‹‹አዋጁ ዜጎችን ለሞት እየዳረገ ያለውን ሃሰተኛ መረጃና የጥላቻ ንግግርን ለመገደብ ነው›› – ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ አዲስ አበባ፡- የጥላቻ ንግግርና የሃሰተኛ መረጃ ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር የተዘጋጀው አዋጅ ሃሳብን በነጻ የመግለጽ መብትን እንዳይጎዳ፣ እንዳያጣብብና... Read more »
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የገቢዎች የበጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ተሻሽሎ በቀረበው ኤክሳይዝ ታክስ ረቂቅ አዋጅ ላይ የባለድርሻ አካላትን ሀሳብ ለመረዳት ለግማሽ ቀን ባዘጋጀው መድረክ ላይ አብዛኛው ተሳታፊ በታክስ ማሻሻያው ላይ ቅሬታ... Read more »
አዲስ አበባ፡- የኦሮሚያ መንገዶች ባለስልጣን በ2012 በጀት ዓመት የአምስት ነጥብ አራት ቢሊየን ብር የመንገድ ግንባታ ስምምነት ከሀገር ውስጥ ባለሀብቶች ጋር ተፈራረመ፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የገጠር ልማት ክላስተር አስተባባሪ ዶክተር... Read more »
‹‹የአንድን ተቋም የግዥ አፈጻጸምና የንብረት አስተዳደር በመንግሥት የግዥ ህግና መመሪያ መሰረት መፈጸሙን ኦዲት ለማድረግ በአማካኝ 16 ቀናቶችን ይወስዳል። እንዲሁም አንዳንድ ጊዜ የኦዲቱን ስራ በተያዘለት እቅድ መሰረት ለማከናወን ሲባል ደግሞ፤ ከስራ ሰዓት በፊትና... Read more »