በሸካ ዞን በመሰረተ ልማት እጦት የሚባክኑ ሀብቶች

የዞን ዋና ከተማ ናት። በከተማዋ ውስጥ አንድ ሜትር አስፋልት የለም። ሙሉ በሙሉ አቧራ ናት፤ ዝናብ ሲዘንብ ደግሞ አላላውስ የሚል ጭቃ ሰቅዞ ይይዛታል። በከተማዋ ውስጥ ከሙዚቃ በላይ የጄኔሬተር ድምጽ ጎልቶ ይሰማል። ይቺ ከተማ... Read more »

በሞጣ ጉዳት ለደረሰባቸው የእምነት ተቋማት 5.4 ሚሊዮን ብር ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፡- በምሥራቅ ጎጃም ዞን ሞጣ ከተማ ጉዳት የደረሰባቸውን የእምነት ተቋማት ለመገንባት በተደረገ የገንዘብ ማሰባሰብ አምስት ነጥብ አራት ሚሊዮን ብር በጥሬ ገንዘብ የተገኘ ሲሆን 725 ሺህ ብር ቃል ተገብቷል። ገንዘቡ የተገኘው ከባለሀብቶች፣... Read more »

ከ 1 ቢሊዮን ብር በላይ የሚያወጣ ኮንትሮባንድ ተይዟል

• 210 ሚሊዮን ብር የሚገመት አደንዛዥ እጽ በቁጥጥር ስር ውሏል አዲስ አበባ፦ በአምስት ወራት ውስጥ ብቻ 1ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር የሚያወጡ የኮንትሮባንድ እቃዎችና ገንዘቦች በመላ ኢትዮጵያ መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ። በጉምሩክ ኮሚሽን... Read more »

‹‹በጥቃቅን ምክንያት የሚለያየንን አጀንዳ ትተን ስንደመር አቅማችን ይጎለብታል›› – አቶ ርስቱ ይርዳው የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር

ሐዋሳ፡- ‹‹በጥቃቅን ምክንያት እርስበእርስ የሚለያየንን አጀንዳ ትተን ስንደመር አቅማችን ይጎለብታል›› ሲሉ በደቡብ ህዝቦችና ብሄር ብሄረሰቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳው ተናገሩ። ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ አቶ ርስቱ በተለይ ከአዲስ ዘመን ጋር... Read more »

ዩኒቨርሲቲዎችን በልህቀት ለማደራጀት የተጠናው ጥናት የፌዴራል ሥርዓቱን ያገናዘበ ነው

– የታሪክ ትምህርት የመጨረሻ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ውይይት ይደረጋል  አዲስ አበባ፡- ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን ልህቀትን ማዕከል አድርጎ ለማደራጀት የተጠናው ጥናት የፌደራል ሥርዓቱን ያገናዘበ፣ የአገሪቱን ቀጣይ ዕጣ ፋንታዎችን ከግምት ውስጥ ያስገባና ዓለም ነባራዊ... Read more »

በከተማዋ በየዓመቱ ከ10 ሺህ በላይ ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ ይጠቃሉ

-240 ሺህ የሚሆኑ ባለቤት አልባ ውሾች ይገኛሉ አዲስ አበባ፡- በአዲስ አበባ ከተማ በዓመት በአማካይ 10 ሺ 800 ሰዎች በእብድ ውሻ በሽታ እንደሚጠቁና ከ20 በላይ ሰዎችም በበሽታው ሕይወታቸውን እንደሚያጡ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት... Read more »

‹‹ወጣቶች ድምፃቸውን ‘መስጠት’ እንጂ ህይወታቸውን መገበር አይገባቸውም››-ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ

አዲስ አበባ፡- ወጣቶች በምርጫ ወቅቶች ለተወዳዳሪዎች ድምፃቸውን እንጂ ህይወታቸውን መገበር እንደማይገባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አቢይ አህመድ ገለፁ። በአዲስ አበባ ከተማ በብልጽግና ፓርቲ ፕሮግራምና ሕገ ደንብ ዙሪያ “በህብር ወደ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል... Read more »

የግንባታው ዘርፍ በመጓተቱ 107 በመቶ አማካይ የዋጋ ጭማሪ አስከትሏል

አዲስ አበባ፡- ስትራቴጂካዊ ጠቀሜታ ባላቸው ግዙፍ ፕሮጀክቶች ግንባታ ሂደት በተቀመጠላቸው ጊዜና በጀት ባለመጠናቀቃቸው ምክንያት በአማካይ እስከ 107 በመቶ የደረሰ የወጪ ጭማሪ ማስከተላቸው ተገለፀ። የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረሙስና ኮሚሽን በተመረጡ ግዙፍ ፕሮጀክቶች ላይ... Read more »

በዓል አድማቂዎቹ አልባሳት

ወቅቱ የበዓላት ሰሞን ነው። የአዲስ አበባ ጎዳናዎች ጭምር በድንኳን ጎጆዎችና በሐበሻ አልባሳት ደምቀዋል። የገናና የጥምቀት በዓላት መጣሁ መጣሁ ማለት ቀድመው የሚያበስሩ ይመስላሉ። ነፍሳችሁ በሐሴት ይሞላል። የማህበረሰባችን የደስታ ፍልቅልቅ ስሜት ሁሌም ሊያዩት ይናፍቃል፤... Read more »

በምግብ ዋስትና ፕሮግራም የማህበራዊ ልማት ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተገለጸ

 አዲስ አበባ፡- በ2012 በጀት ዓመት በምግብ ዋስትና ፕሮግራም አማካኝነት በአገሪቱ በተመረጡ 11ከተሞች ከሁለት ነጥብ ሰባት ቢሊዮን ብር በላይ ወጪ የከተማ ግብርና፣ የመጸዳጃ ቤቶች ግንባታ፣ የደረቅ ቆሻሻን የማንሳት፣ የመንገድና ሌሎች የማህበራዊ ልማት ስራዎች... Read more »