አዲስ አበባ:- በደቡብ ክልል ወላይታ ሶዶ ለሚገኘው የኦቶና ዓይነሥውራን አዳሪ ትምህርት ቤት የፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን የምግብ እና የአልባሳት ድጋፍ መስጠቱ ትምህርት ቤቱን ከመዘጋት እንዳተረፈው ተገለፀ። የኢትዮጵያ ዓይነሥውራን ማህበር ፕሬዚዳንት አቶ ወሰን... Read more »
ለዜጎችን ቀልጣፋና ጥራት ያለው ፍትህ ለመስጠት የዳኝንት አገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን እያሻሻለ መሆኑን የኢፌዴሪ ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስታቋል። ፍርድ ቤቱ የዳኝነት ስርዓቱን በማዘመን የተገልጋዮች ዕርካታ ለማሳደግ ዘርፈ ብዙ ስራዎችን እያከናወነ መሆኑ የፌዴራል መጀመርያ... Read more »
• በሃይማኖትና በትምህርት ተቋማት ላይ ጥቃት የሚፈጽሙ ቡድኖች ላይ እርምጃ ይወሰዳል • የዘንድሮው ምርጫ የለውጡ አዎንታዊ ተፅእኖ የሚታይበት ነው • ፍኖተ ብልጽግና የተሰኘ የፓርቲው የአስር ዓመት ዕቅድ ይፋ ይደረጋል አዲስ አበባ፦ የብልጽግና... Read more »
የማሻሻያ ጥያቄ ቢያቀርብም መልስ አላገኘሁም ብሏል አዲስ አበባ፦ የከፍተኛ ትምህርት ጥራትና አግባብነት ኤጀንሲ መዋቅሩ ለስራው ማነቆ እንደሆነበት አስታወቀ፡፡ መዋቅሩ እንዲሻሻል ጥያቄ ቢያቀርብም መፍትሄ እንዳላገኘ ጠቅሷል፡፡ በኤጀንሲው የዕውቅና አሰጣጥ ዳይሬክተር አቶ አብይ ደባይ... Read more »
ችግሩን ለመፍታት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተጠቁሟል አዲስ አበባ፦ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት 90 ከመቶ የሚሆኑት የኤሌክትሪክ ቆጣሪዎች በትክክል እንደማይቆጥሩ ገለጸ። ችግሩን ለመፍታት እየሰራ መሆኑንም አመልክቷል። በአገልግሎቱ የአውቶሜሽን ስራ አስፈፃሚ አቶ ደመቀ ሮቤ ለአዲስ... Read more »
አዲስ አበባ፡- በአገሪቱ የፍርድ አሰጣጥ ሥርዓት ፍትሀዊ፣ ግልፅ፣ ቀልጣፋና ውጤታማ የፍርድ ቤት የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር እንዲኖር የሚወስዱት ጊዜ ተገማች መሆን እንዳለባቸው የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የጉዳዮች ፍሰት አስተዳደር ረቂቅ መመሪያን... Read more »
• 26 ቢሊዮን ብር ኢንቨስትመንት ተመዝግቧል አዲስ አበባ፡- ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ያለ በቂ ምክንያት ወደ ሥራ ያልገቡ 1ሺ178 ፕሮጀክቶች ፈቃድ መሰረዙን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታወቀ። በግማሽ ዓመት 26... Read more »
ወይዘሮ ሀይርያ መሀመድ በቡታጀራ ከተማ ቀበሌ 02 ነዋሪ ናቸው። ውልደታቸውና እድገታችው አዲስ አበባ ቢሆንም በትዳር ምክንያት ቡታጀራ ላይ ከከተሙ 41 ዓመታትን እንዳስቆጠሩ ይጠቅሳሉ። በዚያን ወቅት ታዲያ ቡታጀራ ከገጠር መንደር ብዙም ያልተሻለችና መሰረተ... Read more »
አዳማ፡- የኢትዮጵያ ሕብረት ሥራ ማህበራት ኤጀንሲ በመጪው የገና በዓል ከህብረተሰቡ አቅም በላይ የገበያ ዋጋ ንረት እንዳይከሰት በሥሩ ባሉት ማህበራት አማካኝነት እየሠራ መሆኑን ገለፀ። ኢንዱስትሪዎችን ውጤታማ ለማድረግ የሚያስችል የግንዛቤ መፍጠሪያ የምክክር መድረክ ተካሂዷል።... Read more »
አዲስ አበባ፡- ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የቡና ኮንፍረንስ፣ ኤግዚቢሽንና ፌስቲቫል የኢትዮጵያ ቡናን በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ለማስተዋወቅ የሚያገለግል ብራንድ ሎጎ ይፋ የሚደረግ መሆኑን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። የወጪ ቡና... Read more »