አዲስ አበባ፡- በአዲሱ የትምህርት ስርዓትና በሚተገበረው ፍኖተካርታ መሰረት ልዩ ተሰጥኦ ላላቸው ተማሪዎች ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እንደሚከፈት ተገለፀ፡፡ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስቴር ሚኒስትር ዶክተር ጥላዬ ጌቴ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደተናገሩት፤ በአዲሱ የትምህርት ስርዓትና... Read more »
አዲስ አበባ፡- በ2012 በጀት አመት የመጀመሪያ ስድስት ወራት በመደበኛና በመንግሥት ግዙፍ ፕሮጀክቶች ለ734 ሺህ 226 ዜጎች የስራ እድል መፍጠር መቻሉን የፌደራል የከተሞች የስራ እድል ፈጠራና ምግብ ዋስትና ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ የኤጀንሲው ዳይሬክተር አማካሪ... Read more »
አዳማ፡-የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ከሰላም መደፍረስ ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመቅረፍ እየመከሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለ17 ቀናት የሚካሄደውና ከየክልሉ የተወከሉ ከሁለት ሺ በላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ስልጠና በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ (ዶክተር) ትናንት... Read more »
አዲስ አበባ፡- በዘንድሮው ምርጫ የአካል ጉዳተኞችን በተለያየ መልኩ ለማካተትና ተሳትፏቸውን ለማረጋገጥ በተለይ በብሬልና በምልክት ቋንቋ መጠቀም እንዲቻል የአካል ጉዳተኞች ፌደሬሽንን በመያዝ ሥራዎች በማከናወን ላይ መሆኑን የምርጫ ቦርድ አስታወቀ። የምርጫ ቦርድ አባል የሆኑት... Read more »
• የችግኝ ተከላና የደን ልማቱ አሰራር እንዲቀየር ተጠይቋል አዲስ አበባ፡- ኢትዮጵያ በስድስት ዓመታት በችግኝ አለመጽደቅ 65 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር መክሰሯ ተገለጸ። የዘርፉ ባለሙያዎች የችግኝ ተከላና የደን ልማት አካሄድ አገሪቱን ለኪሳራ እየዳረጋት... Read more »
-ጠቅላይ ምክርቤቱ ህጋዊ እውቅና በማግኘቱ መደሰቱንም ገልጿል አዲስ አበባ፡- ህዝበ ሙስሊሙ በተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱበትን ችግሮች በትዕግስት አልፎ ለአገር ሰላም ወሳኝ አስተዋጽኦውን እንዲያደርግ ጥሪ ቀረበ። ለምክርቤቱ ህጋዊ እውቅና በመሰጠቱ መደሰቱንም የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች... Read more »
– ገቢዎች ሚኒስቴር የዕቅዱን 101 በመቶ አሳክቷል አዲስ አበባ፡- በስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ሀሰተኛ ደረሰኝ በሚጠቀሙና በግብይት ወቅት ደረሰኝ በማይቆርጡ 130 ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ። ከጉዳዩ ጋር ግንኙነት ያላቸው 191 ተጠርጣሪዎች በህግ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ባለፉት ሦስት ዓመታት ከ300 በላይ በውሃ ነክ ሥራዎች የተሰማሩ የግል ተቋራጮች ንግድ ፈቃዳቸውን መመለሳቸውን የኢትዮጵያ ውሃ ነክ ሥራዎች ግንባታ ተቋራጮች ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ ፕሬዚዳንት አቶ ጌታሁን ታገሰ የውሃ መስኖና ኢነርጂ... Read more »
አዲስ አበባ፡- ወደ አገር ውስጥ ከሚገቡ 210 ሺ የመስኖ ውኃ መሳቢያ ፓምፖች እና ሞተሮች ውስጥ 20 በመቶ የማይሰሩ መሆናቸው በጥናት መረጋገጡን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ገለጸ። የፍተሻ ማዕከልም ከአጋር ድርጅቶች ጋር በቅንጅት... Read more »
አዲስ አበባ፡- ጠንካራ የሆነ የዕፅዋት ቁጥጥርና ጥበቃ አለመኖር ሰብሎችና የፍራፍሬ ተክሎች በመጤ አረምና ባክቴሪያ እየተጠቁና ምርታማነት እንዲቀንስ እያደረገ መሆኑን ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ። የግብርና ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሩ የቁጥጥር ማነስ ሳይሆን የአጠቃቀም ስርዓቱ ልቅ... Read more »